በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት

በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት Meserete Kristos Church Addis Ababa Regional Office administers 66 local churches and 30 gospel distribution centers in Addis Abab and other cities.

Invited
12/07/2024

Invited

አይቀርም
17/02/2024

አይቀርም

May be it will help 👇  is needed here 👇 Please share this post if you know someone!ፀሃፊና ገንዘብ ያዥ ይፈለጋል👇
14/06/2022

May be it will help 👇
is needed here 👇
Please share this post if you know someone!
ፀሃፊና ገንዘብ ያዥ ይፈለጋል👇

17/02/2022
ትላንት እሁድ 15/05/2014 የመሠረተ ክርስቶስ ቤክ ዋና ቢሮ ፕሬዝደንትና የአአ ክልል መሪዎች ሰብሳቢ በምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ ቤክ በመገኘት ቤተክርስቲያኒቱ እየሰጠች ላለችው ዘርፈ...
24/01/2022

ትላንት እሁድ 15/05/2014 የመሠረተ ክርስቶስ ቤክ ዋና ቢሮ ፕሬዝደንትና የአአ ክልል መሪዎች ሰብሳቢ በምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ ቤክ በመገኘት ቤተክርስቲያኒቱ እየሰጠች ላለችው ዘርፈ ብዙ አገልግሎት እውቅናና ምስጋና እንደሚገባት ለማሳየትና በጌታም ስራ አብዝተው እንዲበረቱ ለማበረታታት ምልክት ይሆን ዘንድ የዋንጫ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።

በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት እንኳን ለኢትዮጵያዊያን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካምን ሁሉ ይመኝላችኋል። The Me...
03/01/2022

በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት እንኳን ለኢትዮጵያዊያን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካምን ሁሉ ይመኝላችኋል።
The Meserete Kristos Church Addis Ababa Regional Office Wishes Your Best in This Time of Celebrating the Birthday Day of Jesus Christ our Lord & Savior as Ethiopian Calendar.

የመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት በቅጥር ጊቢው ዙሪያ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ 9 ቤቶችን ገንብቶ ዛሬ አስመርቋል፤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
25/11/2021

የመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት በቅጥር ጊቢው ዙሪያ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ 9 ቤቶችን ገንብቶ ዛሬ አስመርቋል፤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

🙏 ዕንባቆም 3:2 "......በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ"።ለመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያዎች በሙሉ!   🙏 ከህዳር 20-26/2014 ዓ.ም. ስለ ሀገራችን የጾምና ጸሎት ጊዜ ይኖ...
24/11/2021

🙏 ዕንባቆም 3:2 "......በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ"።
ለመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያዎች በሙሉ!

🙏 ከህዳር 20-26/2014 ዓ.ም. ስለ ሀገራችን የጾምና ጸሎት ጊዜ ይኖረናል፡፡
🙏 ቀኑን በየግላችንና በየቤታችን አይየጸለይን ቆይተን ምሽት ከ11:00-1:00 በቤተ ክርስቲያን በመገኘት በጋራ እንጸልያለን፡፡

24/10/2021
ወ/ዊ ካሳሁን ጋረሮ ፈጽሞ ለአምላኩ የተሰጠ፣ በምዕመኑ የተወደና በእኛ በባልንጀሮቹ የተከበረ አገልጋይ ነበር።  አሁንም፣ ነገም፣ ወደፊትም እንደ ተፈቀረና እንደ ተከበረ ይኖራል።  የኢየሱስ ...
26/03/2021

ወ/ዊ ካሳሁን ጋረሮ ፈጽሞ ለአምላኩ የተሰጠ፣ በምዕመኑ የተወደና በእኛ በባልንጀሮቹ የተከበረ አገልጋይ ነበር። አሁንም፣ ነገም፣ ወደፊትም እንደ ተፈቀረና እንደ ተከበረ ይኖራል። የኢየሱስ እውነተኛ አርበኞች ቢሞቱም ሁለት ጊዜ ሕያው ናቸው። በኢየሱስ እቅፍ በሰማይ፤ በእኛ ልብ በምድር ላይ ነግሰዋል። ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለመሠረተ ክርስቶስ የአ/አ ክልል አገልጋዮችና ለምሥራቅ አ/አ መ.ክ.ቤ.ክ. ምዕመናን መጽናናት ይሁን!

በምስራቅ አዲስአበባ አጥቢያ ቤተክርስቲያን የሙሉጊዜ አገልጋይ የነበረው ወ/ዊ ካሳሁን ይህን ዓለም ጥሎ ወደ ሰማይ ቤቱ ተሰብቧል። በእሱ ከእኛ መለየት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን ለባለቤቱ እና ልጆቹ እንዲሁም ለመላው ቤተሰቦቹ፣ ጓደኞቹና ለምስራቅ አጥቢያ አገልጋዮች እና ምዕመናን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን ።
የዋናው ቢሮ አገልጋዮች እና ሠራተኞች !

!

Address

Addis Ababa
12773

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዲስ አበባ ክልል ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share