Seventh Day Adventist church Eastern Ethiopia Union Mission

Seventh Day Adventist church Eastern Ethiopia Union Mission The official Facebook presence of the Seventh-day Adventist Church Eastern Ethiopia Union Mission.

13/03/2026
16/04/2025

ቤተክርስቲያን አጥብቃ ከምታከናውናቸው ተግባራት መካካል አንዱ ላለችበት ማህበረሰብ የምትሰጠው ሁለንተናዊ አግልግሎት ነው። በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ላሉ ሁሉ በነጻ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና በነጻ እየሰጠች ያለችበት ሁኔታ አንዱ ነው። በዚህ አገልግሎት እጅግ ብዙዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የምንችለውን በማድረግ ድርሻችን እንወጣ!

27/11/2023

Hope Channel Ethiopia, [11/27/2023 2:39 PM]
የአመቱ መደምደሚያ አመታዊው የምስራቃዊው ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን ስብሰባ ተጀመረ!
የ2023 ዓመትን መጠናቃቅ ተከትሎ የአመቱ የመዝጊያ ስበሰባ በአዲስ አበባ በማካሔድ ላይ ይገኛል። ስበሰባው ከዛሬ ህዳር 17 እስከ ህዳር 20፥ 2016ዓ.ም እንደሚቀጥል ታውቋል። በስበሰባው ላይ ከምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዲቪዥን የመጡ መሪዎች፥ የምስራቃዊው ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የስራ መሪዎች፥ የንዑስ ዘርፍ ክፍል ሐላፊዎች፥ የሰበካ መሪዎች እና ዘርፍ ክፍል ሐላፊዎች፥ የተለያዩ ተቋማት መሪዎች እና የምዕመናን ተወካዮች ተገኝተዋል። በስብሰባው በአመቱ መካከል የተከናወኑ ኩነቶች የተለያዩ ሪፖርቶች የሚቀርቡ ሲሆን፥ በቀጣይ አመት ሊሰሩ ያሉ እቅዶች የሚፀድቁ እና ልዩ ልዩ ውሳኔዎች የሚወሰኑበት እንደሚሆን ይጠበቃል።

17/08/2022
30/07/2022
https://youtu.be/uEjn6gPWvJA
30/07/2022

https://youtu.be/uEjn6gPWvJA

በ7 አድቬንቲስት ቤተከርስቲያን የኢትዮጵያ ታመስግን መርሐ-ግብር ተካሄዷል

Address

Addis Ababa
145

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 13:00

Telephone

+251115511199

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seventh Day Adventist church Eastern Ethiopia Union Mission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share