Didasco Christian Ministry ዲዳስኮ ክርስቲያናዊ ሚኒስትሪ

Didasco Christian Ministry ዲዳስኮ ክርስቲያናዊ ሚኒስትሪ DCM is a Christian ministry that exists to equip ministers for the evangelical churches in Ethiopia & beyond. Healthy Teaching, Healthy Church & Society!

Didasco Christian Ministry (DCM) is a Christian ministry that focuses on teaching healthy teaching to create healthy church and society. Our motto is “Healthy teaching creates healthy church and society!” As Ezra devoted himself to the study of the Word, practicing of the Word and teaching of the Word, DCM strives to create a believing community:
that devotes their life to the study of the Word,

that practices the Word of God in their day to day activities, and
that is qualified to teach the Word of God. To accomplish its purpose DCM does the following seven things: ( 1) Offering theological education for ministers; (2) providing different trainings for ministers who involve in church ministries; (3) conducting teaching conferences; 4) working on discipleship (producing discipleship teaching materials and giving training on discipleship); ( 5) opening libraries to develop reading culture among Christian community; (6) preparing modules and publishing books; and 7) organizing panel discussion and paper presentation on different issues.

ክፍል 3 ን ይሞክሩት!
06/11/2024

ክፍል 3 ን ይሞክሩት!

እነዚህን 50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በመመለስ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትዎን ይፈትሹ! ቃሉን እናንብብ፣ በልባችን እንሰውር፤ በተግባር እናውል! ይህ ክፍል 3 ሲሆን ክፍል 1 እና 2 ካልተሠራ ቀ....

27/09/2024

Book launching event; October 6, 2024
3:00 pm (9:00 local time)

በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል!
25/09/2024

በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል!

ክፍል 3 ይቀጥላል ...በአክብሮት ተጋብዛችኋል!
11/05/2023

ክፍል 3 ይቀጥላል ...
በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

ተጋብዛችኋል!
27/04/2023

ተጋብዛችኋል!

እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከሰጣቸው ድንቅ ስጦታዎች መካከል አንዱ ከሆነው ከጋሽ ንጉሴ ብዙ ተምሬአለሁ! ብትገኙ ታተርፋላችሁ!
20/04/2023

እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከሰጣቸው ድንቅ ስጦታዎች መካከል አንዱ ከሆነው ከጋሽ ንጉሴ ብዙ ተምሬአለሁ! ብትገኙ ታተርፋላችሁ!

“እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ።”ማቴዎስ 28፥6 (አዲሱ መ.ት)“He is not here; he has risen, just as he said...
13/04/2023

“እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ።”ማቴዎስ 28፥6 (አዲሱ መ.ት)

“He is not here; he has risen, just as he said. Come and see the place where he lay.”
— Mat 28:6 (NIV)

ነገ በተጠቀሰው ሰዓት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!
06/04/2023

ነገ በተጠቀሰው ሰዓት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!

01/04/2023

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዳሰሳ (Survey of Church History) ኮርስ በወንድማችን በመምህር ወዬሳ ከመጋቢት 19 እስከ ሚያዝያ 21፣ 2015 ዓ.ም. ይሰጣል።

ማክሰኞ 11:45-1:45
ቅዳሜ 9:00-11:00

መማር የምትፈልጉ፣ ኮርሱን ኦዲት ማድረግ የምትፈልጉ እንዳያመልጣችሁ።

ዲዳስኮ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ

29/03/2023
በአክብሮት ተጋብዘዋል!
22/03/2023

በአክብሮት ተጋብዘዋል!

በዕለቱ፣ በሰዓቱ፣ በስፍራው በመገኘት በቃሉና በመንፈሱ ይታነጹ! መንፈሱ በጸሎት፣ በዝማሬ እና በእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ያድሰናል፤ ያረሰርሰናል!
15/03/2023

በዕለቱ፣ በሰዓቱ፣ በስፍራው በመገኘት በቃሉና በመንፈሱ ይታነጹ! መንፈሱ በጸሎት፣ በዝማሬ እና በእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ያድሰናል፤ ያረሰርሰናል!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251947129713

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Didasco Christian Ministry ዲዳስኮ ክርስቲያናዊ ሚኒስትሪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Didasco Christian Ministry ዲዳስኮ ክርስቲያናዊ ሚኒስትሪ:

Share