የረጲ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያንRepi Full Gospel Believers Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የረጲ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያንRepi Full Gospel Believers Church

የረጲ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያንRepi Full Gospel Believers Church Jesus Christ is the same yesterday, today, and forever. Heb 13:8

18/09/2026
የዕለተ ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም🧎‍♂️ድንቅ የሆነ የአዲስ አመት ፕሮግራም         🤲ጸሎት መሪ -ዮሐንስ (ጆን)         🎤አምልኮ መሪ -የቤተክርስቲያናችን''ማራናታ የአምልኮ ቡድን'...
15/09/2026

የዕለተ ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም
🧎‍♂️ድንቅ የሆነ የአዲስ አመት ፕሮግራም
🤲ጸሎት መሪ -ዮሐንስ (ጆን)
🎤አምልኮ መሪ -የቤተክርስቲያናችን''ማራናታ የአምልኮ ቡድን''መዘምራን
✍️በስነ-ጹሁፍ :- የቤተክርስቲያናችን''ዮሀናን ስነ-ጹሑፍ ''
🙏ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!


ይሁን
📅 2| 1|2019 ዓ.ም| September / 12/2026GC)
🔗 ይቀላቀሉን በአድራሻችን ↙️
📘 Facebook - fullgospelrepiFB
📲 Telegram - fullgospelrepiTG
▶️ YouTube - repifullgospelYT

‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ዘካርያስ 4:6

የዕለተ እሮብ ፆም ፀሎት ፕሮግራም🧎‍♂ድንቅ የሆነ የፆመ ፀሎት ጊዜ            🤲ጸሎት መሪ - አባይ            🎤አምልኮ መሪ -ንፍታሌም             📖 ቃል  ሰባኪ - ወ...
10/09/2026

የዕለተ እሮብ ፆም ፀሎት ፕሮግራም
🧎‍♂ድንቅ የሆነ የፆመ ፀሎት ጊዜ
🤲ጸሎት መሪ - አባይ
🎤አምልኮ መሪ -ንፍታሌም
📖 ቃል ሰባኪ - ወንጌዊ አዲስ
🙏ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
ይሁን
📅 4| 13|2018 ዓ.ም| September / 9/2026GC)
🔗 ይቀላቀሉን በአድራሻችን ↙️
📘 Facebook - fullgospelrepiFB
📲 Telegram - fullgospelrepiTG
▶️ YouTube - repifullgospelYT

‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ዘካርያስ 4:6

09/09/2026

ውድ የረጲ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ መሪዎች፣ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች በተለያየ አገልግሎት የተሰማራችሁ አገልጋዮች ፣ ሰራተኞች እና አባላት ሁሉ እንኳን 2019ዓ.ም በሰላም፣ በጤና እና በደስታ አደረሳችሁ!
የተወደዳችሁ ቤተሰቦች:- አምላካችን እግዚአብሔር በጥበቡና በቸርነቱ ጠብቆ 2018ዓ.ም አሳልፎ ለዚህ አዲስ 2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና ስላደረሰን ክብር ለእርሱ ይሁን!
በ2018 በአጥቢያችን በነበራችሁ አገልግሎትና ላበረከታችሁት ልዩ ልዩ ታላቅ አስተዋጽኦ እንዲሁም ላሳያችሁት የላቀ ትጋት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሁሉም ድካማችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ የታሰበና ዋጋ ያለው ነውና ደስ ይበላችሁ፡፡
ይህ 2019 እግዚአብሔር የሰጠን አዲስ አመት ደግም አዲስ ራእይ፣ መንፈሳዊ ጉልበትና ታላቅ ፍሬ የምናፈራበት፣ በሁሉ ስኬት፣ ህብረት፣ አንድነትና ጥበብ የሚበዛበት፣ ሙሉ ጤና፣ ሰላም፣ በረከትና ደስታ የሚሞላበት ዘመን እንዲሆንልን በሙሉ ልብ እመኛለሁ ፀሎቴም ነው።
“በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም" ያለን እግዚአብሔር ሁሉን አዲስ ያደርጋልና ደስ ይበላች። በእርሱም ላይ እንረፍ እንደገፍ።
2019 የሰላም ፣የጤና፣የስኬት፣ የድል ፣የበረከት አመት ይሁንላችሁ።
መልካም አዲስ አመት!

ኢሳያስ አበጀ
የመሪዎች ጉባኤ ሰብሳቢ

በረጲ አጃንባ ሙሉ ወንጌል አዳጊ ቤተ-ክርስቲያን
02/09/2026

በረጲ አጃንባ ሙሉ ወንጌል አዳጊ ቤተ-ክርስቲያን

 ትምህርት ፦በዶ/ር መላኩ ይገዙፀሎት ፦ ወንድም መዝገቡ ዋጋዬያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! #ተባረኩ     📅   19| 12|2018 ዓ.ም| August / 24 /2026GC)🔗 ይ...
31/08/2026


ትምህርት ፦በዶ/ር መላኩ ይገዙ
ፀሎት ፦ ወንድም መዝገቡ ዋጋዬ
ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
#ተባረኩ
📅 19| 12|2018 ዓ.ም| August / 24 /2026GC)
🔗 ይቀላቀሉን በአድራሻችን ↙️
📘 Facebook - fullgospelrepiFB
📲 Telegram - fullgospelrepiTG
▶️ YouTube - repifullgospelYT

‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ዘካርያስ 4:6

        ስብከት ፦ፓስተር ብሩክበዝማሬ፦ የቤተክርስቲያናችን  ''ለ'' መዘምራን #ፀሎት ፦ ወንድም ካሳሁን        የለጋስ ልብ ቀንያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!  #ተባረኩ...
25/08/2026



ስብከት ፦ፓስተር ብሩክ

በዝማሬ፦ የቤተክርስቲያናችን ''ለ'' መዘምራን

#ፀሎት ፦ ወንድም ካሳሁን

የለጋስ ልብ ቀን

ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

#ተባረኩ
📅 17| 12|2018 ዓ.ም| August / 23 /2026GC)
🔗 ይቀላቀሉን በአድራሻችን ↙️
📘 Facebook - fullgospelrepiFB (https://www.youtube.com/)
📲 Telegram - fullgospelrepiTG (https://t.me/REPIFULLGOSPLRMULTIMEIA)
▶️ YouTube - repifullgospelYT (https://www.youtube.com/)
ዘካርያስ 4:6
[6] ‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

Address

Repi Full Gospel Blivers Church
Addis Ababa
41222

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የረጲ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያንRepi Full Gospel Believers Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share