Ethiopian Guenet Church Addis Ababa & Surrounding Guenet Church Reg. Off.

Ethiopian Guenet Church Addis Ababa & Surrounding Guenet Church Reg. Off. Ethiopian Guenet Church (EGC) is established by Finish Mission Pentecostal Pioneer Missionaries in 1951 E.C Mathson, Mr. & Mrs. Hadiho and Mss.

Ethiopian Guenet Church (EGC) is established by Finish Mission Pentecostal Pioneer Missionaries, (Mr. & Mrs. Helvi Halme), in 1951 E.C. The missionaries when they first settled in Ethiopia, they started mission work along with other development activities. They opened elementary schools in Wolmera western Shoa, & Shebe Keffa regions. Besides; they also opened clinics at Holet, western Shoa and at

Chekorsa & Shebe in Keffa regional state and orphan center in Debrezeit. One of their mission center is in Addis Ababa at Sebategna area near Merkato, named Finland Mission Church. This was the beginning of today’s Addis Ababa Guenet regional church.

13/09/2024
ትንቢተ ኤርምያስ 2910፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።Jeremiah ...
10/09/2021

ትንቢተ ኤርምያስ 29
10፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።

Jeremiah 29
10 For thus saith the LORD, That after seventy years be accomplished at Babylon I will visit you, and perform my good word toward you, in causing you to return to this place.

05/06/2021

ተማርኬአለው | Singer Dan Alex | New 2021 Gospel Song

27/04/2021

ይህ ከዘማሪ ደረጄ ሙላት ለዘማሪያን በሙሉ የተላለፈ ምክር አዘል ድንቅ መልዕክት ነው !!! # Subscribe & Share right now.

መጋቢት 26/2013 ዓ.ም በሁሉም አጥቢያዎቻችን!!!
31/03/2021

መጋቢት 26/2013 ዓ.ም በሁሉም አጥቢያዎቻችን!!!

የአንድ ዓመት ( 52 ጥናት) መጽሐፍ
30/12/2020

የአንድ ዓመት ( 52 ጥናት) መጽሐፍ

እንዴት ልኑር?
30/12/2020

እንዴት ልኑር?

በ 26/03/2013 ቅዳሜ በአዲስ አበባ ክልል የምህራብ ሸዋ ክፍል ህብረት ወደ ክልልነት አድጎ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም በሆለታ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ተደርጎአል::በጉዞአችን ሁሉ...
06/12/2020

በ 26/03/2013 ቅዳሜ በአዲስ አበባ ክልል የምህራብ ሸዋ ክፍል ህብረት ወደ ክልልነት አድጎ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም በሆለታ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ተደርጎአል::
በጉዞአችን ሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

ደህንነት እና ዋስትና ወደ ፊልጵስዩስ 46፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። በወንድም ዳዊት ...
06/08/2020

ደህንነት እና ዋስትና

ወደ ፊልጵስዩስ 4
6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።

በወንድም ዳዊት ሙራ

ዳዊት ሙራ በቃለ እግዚአብሔር ዝግጅት በፊልጵስዩስ መልእክት ላይ በመመሥረት፣ ሰዎች ለሚገጥማቸው የደኅንነት እና የዋስትና ጥያቄ ምላሽ የሚሆን መልእክት ያካፍላል፤ ይመልከቱት።

በዚህ ድንቅ የአምልኮ ዝማሬ ተባረኩበት!!!🙏🙏🙏
09/06/2020

በዚህ ድንቅ የአምልኮ ዝማሬ ተባረኩበት!!!
🙏🙏🙏

Don't forget to subscribe, Share & like to find the videos to be released on this YouTube channel. you are blessed.

Address

Addis Ababa
001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Guenet Church Addis Ababa & Surrounding Guenet Church Reg. Off. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Guenet Church Addis Ababa & Surrounding Guenet Church Reg. Off.:

Share