አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ አቤኔዘር እባላለሁ፥ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ። በዚህ ገፅ የቤተክርስቲያንን ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ መንፈሳዊ መርሐግብሮች ይቀርባሉ።
(294)

በቅዱስ ሚካኤል ስም። እንኳን ወደ አቤኔዘር ዘተዋሕዶ የፌስቡክ ገፅ በደህና መጡ።
9ኛ ዓመት የምስረታ በዓል! 🎊
​ከሚያዝያ 9/2009 እስከ ሚያዝያ 9/2018 ዓ.ም.
​ባለፉት 9 ዓመታት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነታችንን እሴቶች ለማካፈል ስናደርግ የነበረው ጉዞ በስኬት ቀጥሏል።
"በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው።" ማቴ.17:4
ወትቀውም ንግስት በየማንከ በአልባሰ ወርቅ

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
27/08/2026

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ

27/08/2026

አሁን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሆኗል።
ይህ ሰዓት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጸለየበት ሰዓት ነው።
ሰላም ለኪና አቡነ ዘበሰማያት ከ21 ጊዜ ስግደት ጋር እንበል።

27/08/2026

እመቤቴ ማርያም

27/08/2026

የዚህ ዓመት የመጨረሻ ዝክር አብረን እንዘክር
የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በዓል ነሐሴ 24 እንዘክራለን
24 ብር 240 ብር 2400 ብር 24ሺ ብር የቻላችሁትን አዋጡ። 1000145090176 አቤኔዘር

27/08/2026

የንግሥ ጉዞ ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ነሐሴ 23/24
ደርሶ መልስ 1600 ብር አዳር 1800 ብር
መነሻ ኮዬፈጬ እስጢፋኖስ መገናኛ ጠዋት 12:00
0933143133 ይደውሉ።

27/08/2026

ቅዳሴ ስታስቀድሱ የሚመጣው ጣፋጭ እንቅልፍ ከእግዚኦታ በኋላ ድራሽ አባቱ ይጠፋል።
ቅዳሴ ላይ እንቅልፍ የሚመጣባችሁ....
ተሰጥኦ ስለማትመልሱ ነው።
ኑ ኮሜንት ተሰጥኦ መማሪያ ግሩፕ ይግቡ።

27/08/2026

በምንም የማንለውጣት መመኪያ እናታችን

26/08/2026

አሁን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሆኗል።
ይህ ሰዓት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጸለየበት ሰዓት ነው።
ሰላም ለኪና አቡነ ዘበሰማያት ከስግደት ጋር እንበል።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ:

Shortcuts

Share