Prophet Eyu Chufa - ነብይ እዩ ጩፋ

Prophet Eyu Chufa - ነብይ እዩ ጩፋ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Eyu Chufa - ነብይ እዩ ጩፋ, Church of Jesus Christ of Latter-day Saints, Addis Ababa.

27/11/2025

መልካም ዜና ትሰማላችሁ።

የእግዚአብሔር እጅ ጣልቃ
ይገባል።

27/11/2025

ለተጨቆኑ፤ ረዳት ለሌላቸው፤ ሰሚ ለሌላቸው ከሰማይ
የእግዚአብሔር ፍርድ ይወጣል።

27/11/2025

ታሸንፋላችሁ!!

ድሉ የእናንተ ነው።

27/11/2025

ሂዱ ውጡ ውረሱ
እግዚአብሔር ከፊታችሁ ቀድሟል
መንገዳችሁ ቀና ሆኗል።

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” ...
27/11/2025

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
— መዝሙር 27፥4


27/11/2025

ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም።
2ነገ 2፥21

27/11/2025

ነገሩ ተገለበጠ።

አስቴር 9:1 @

ፊልጵስዩስ 4፥4: ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
27/11/2025

ፊልጵስዩስ 4፥4: ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።

 #ይነበብበየቀኑ በቀጥታ ስርጭት ምንማማርበትን እንዲሁም የምንባረክበትን ይህንን ገፄን  #ሼር  #ላይክ በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ
14/11/2025

#ይነበብ

በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት ምንማማርበትን እንዲሁም የምንባረክበትን ይህንን ገፄን #ሼር #ላይክ በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ

14/11/2025

ነገ ቅዳሜ ህዳር 6
መልካም ዜና የምትሰሙበት ቀን ነው!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Eyu Chufa - ነብይ እዩ ጩፋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share