Sar Bet Kale Heywet Church

Sar Bet Kale Heywet Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sar Bet Kale Heywet Church, Church, Addis Ababa.

እጅግ  ተወዳጅ የሆነው በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርቲያን ዘወትር ረቡዕ ምሽት  የአምልኮ እና የትምህርት ፕሮግራም ቀጥሏል  ካለፈው ጥር ወር  ጀምሮ ከዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ  ሰባቱ አብያ...
17/03/2025

እጅግ ተወዳጅ የሆነው በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርቲያን ዘወትር ረቡዕ ምሽት የአምልኮ እና የትምህርት ፕሮግራም ቀጥሏል ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ ከዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላይጨ ያተኮረ "አውቃለሁ" በሚል ጭብጥ ተከታታይ ትምህርት እየተማርን እንገኛለን
ቅዱሳን በዚህ የአምልኮ እና የትምህርት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ጌታችንን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ በኅብረት እንድናመልክ እና ቃለ እግዚአብሔር እንድንማር ጋብዘናችኃል!!

"አውቃለሁ"

ክፍል ዘጠኝ

የሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን ⛪

📖 ራዕይ 3 ፥ 1 - 6

መጋቢት 10 - 2017 ዓ/ም
⌚ 11:30 ጀምሮ

#አድራሻ፦ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በሳልቫቶሬ በኩል ባለው መንገድ 100ሜ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

እጅግ  ተወዳጅ የሆነው በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርቲያን ዘወትር ረቡዕ ምሽት  የአምልኮ እና የትምህርት ፕሮግራም ቀጥሏል  ካለፈው ጥር ጀምሮ ከዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ  ሰባቱ አብያተ ክር...
24/02/2025

እጅግ ተወዳጅ የሆነው በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርቲያን ዘወትር ረቡዕ ምሽት የአምልኮ እና የትምህርት ፕሮግራም ቀጥሏል ካለፈው ጥር ጀምሮ ከዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላይጨ ያተኮረ "አውቃለሁ" በሚል ጭብጥና አሳብ ተከታታይ ትምህርት እየተማርን እንገኛለን
ቅዱሳን በዚህ መርሃ ግብር ወይም ፕሮግራም ላይ በመገኘት ጌታችንን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ በኅብረት እንድናመልክ እና ቃለ እግዚአብሔር እንድንማር ጋብዘናችኃል!!

ክፍል ሰባት

የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን ⛪

📖 ራዕይ 2፥ 12-17

የካቲት 19 - 2017 ዓ/ም
⌚ 11:30 ጀምሮ

#አድራሻ፦ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በሳልቫቶሬ በኩል ባለው መንገድ 100ሜ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ሣርቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ረቡዕ የአምልኮ ና የትምህርት  ፕሮግራም  #አውቃለሁ  #ራዕይ 7ቱ _አብያተክርስቲያናት ላይ _ተአታታይ ትምህትየሰመርኔስ  ቤተ ክርስቲያን  ⛪ #ረቡዕ _...
18/02/2025

ሣርቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ረቡዕ የአምልኮ ና የትምህርት ፕሮግራም

#አውቃለሁ
#ራዕይ 7ቱ _አብያተክርስቲያናት ላይ _ተአታታይ ትምህት
የሰመርኔስ ቤተ ክርስቲያን ⛪
#ረቡዕ _የካቲት 12
11:30 ጀምሮ
ምንባብ 📖 ራዕይ 2 ፥ 8- 11
📖 ክፍለ ምንባቡን አንብበን አሰላስለን 📖መጽሐፍ ቅዱስ እና 📙✍ማስታወሻ ይዘን እንምጣ 🙏
ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ !!

ሣርቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ረቡዕ የአምልኮ ና የትምህርት  ፕሮግራም  #አውቃለሁ  #ራዕይ 7ቱ _አብያተክርስቲያናት ላይ _ተአታታይ ትምህትየኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን  ⛪ #ዛሬ ረቡዕ ...
12/02/2025

ሣርቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ረቡዕ የአምልኮ ና የትምህርት ፕሮግራም

#አውቃለሁ
#ራዕይ 7ቱ _አብያተክርስቲያናት ላይ _ተአታታይ ትምህት
የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን ⛪
#ዛሬ ረቡዕ _የካቲት 05 /2017 ዓ/ም
⌚11:30 ጀምሮ
ምንባብ 📖 ራዕይ 2 ፥ 1- 7
📖 ክፍለ ምንባቡን አንብበን አሰላስለን 📖መጽሐፍ ቅዱስ እና 📙✍ማስታወሻ ይዘን እንምጣ 🙏
ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ !!

"አውቃለሁ "ክፍል አንድ📖 ራዕይ 1፥ 1-3ብፁዓን ናችሁየዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ  ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት  ተከታታይ  ትምህርበሣር ቤት ቃለ ሕይወት  ቤተ ክርስቲያን ዘወትር ረቡዕ የአምልኮ...
16/01/2025

"አውቃለሁ "
ክፍል አንድ
📖 ራዕይ 1፥ 1-3
ብፁዓን ናችሁ
የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ተከታታይ ትምህር

በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ዘወትር ረቡዕ የአምልኮ እና ትምህርት ፕሮግራም

"መድኅን ተወለደ" "ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋልና፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃስ 2፥11 አ.መ.ት በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ እና የትምህርት  ጊዜለ...
31/12/2024

"መድኅን ተወለደ"

"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋልና፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃስ 2፥11 አ.መ.ት

በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ

ለተከታታይ ረቡዕ ምሽቶች

🗓ታሕሳስ 23 - 2017 ዓ/ም
🕐 11:30 ጀምሮ

ኑ የተወለደልንን ጌታ ፣ ክርስቶስን በዝማሬ እናምልክ
ቅዱስ ቃሉን እንማር

መድኅን ተወለደልን!

"መድኅን ተወለደ" "ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋልና፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃስ 2፥11 አ.መ.ት  ⛪ በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ እና የትምህርት  ...
24/12/2024

"መድኅን ተወለደ"

"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋልና፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃስ 2፥11 አ.መ.ት

⛪ በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ

ለተከታታይ ረቡዕ ምሽቶች

🗓ታሕሳስ 16 - 2017 ዓ/ም

⌚ 11:30 ጀምሮ

🎼🎹🎸🎤🪘🎷🎺ኑ የተወለደልንን ጌታ ፣ ክርስቶስን በዝማሬ እናምልከው !

📖 ቅዱስ ቃሉን እንማር

መድኅን ተወለደልን!

"መድኅን ተወለደ"
24/12/2024

"መድኅን ተወለደ"

02/12/2024
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር  ይሁን!በወርኅ ሕዳር 22 ቀን በሣር ቤት ቃለ ሕይወት አጥቢያ  ቤተ ክርስቲያን  ትልቅ መርሃ ግብሮች የተከናወኑበት ሆኖ አልፎአል የመጀመሪያው ከጌታ ከኢየሱስ  ክር...
02/12/2024

ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

በወርኅ ሕዳር 22 ቀን በሣር ቤት ቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ መርሃ ግብሮች የተከናወኑበት ሆኖ አልፎአል
የመጀመሪያው ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በቀጥታ ለቤተ ክርስቲያን የተሰጡ ሁለቱ ቅዱስ ሥርዓቶች ተከናውነዋል የውሃ ጥምቀት እና የጌታ እራት እኚን ሁለቱን ቅዱስ ሥራዓቶች የተከናወነላቸው በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ የሚሰጠውን መሠረታዊ የክርትና አስተምህሮን ተምረው ላጠናቀቁ ሃምሳ ለሚደርሱ ተጠማቂያን ነው

በእግዚአብሔር መንሥት ውስጥ ትውልድን የማዘጋጀት ሥራ ይቀጥላል!

ተጠማቂያን እና ቤተሰቦቻቸው እኳን ደስ አላችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ !

📌የትምርት ጊዜ📌ርዕስ ፦ "መንፈሳዊ ተሐድሶ"  ተከታታይ የትምህርት 💒 በሣር ቤት ቃለ ሕይወት  ቤተ ክርስቲያን 📌ረቡዕ  ምሽት🗓 ሕዳር 18 -2017 ዓ/ም⏱ 🇪🇹11:30 ጀምሮ 📌 ማሳሰቢያ፦...
26/11/2024

📌የትምርት ጊዜ

📌ርዕስ ፦ "መንፈሳዊ ተሐድሶ" ተከታታይ የትምህርት

💒 በሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

📌ረቡዕ ምሽት
🗓 ሕዳር 18 -2017 ዓ/ም

⏱ 🇪🇹11:30 ጀምሮ

📌 ማሳሰቢያ፦ 📖መጽሐፍ ቅዱሶን እና 📘✍ማስታወሻዎን ይዘው በሰዓቱ በጸሎት ቤት እንገናኝ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

#ተሐድሶ _መነሳት_መቆም_መበርታት_መንቃት_መጓዝ

ተባረኩ

ሕዳር 11/2017 ዓ.ም ረቡዕ ምሽት የትምህርት ፕሮግራም በዕለቱ ልዩ የአምልኮ ጊዜ  ከቤተክርስቲያናችን ዘማሪ አማኑኤል ንጋቱ ጋር  ያደረግንበት ድንቅ ምሽት የጌታን ቃል ከትንቢተ ኢሳያስ ...
23/11/2024

ሕዳር 11/2017 ዓ.ም ረቡዕ ምሽት የትምህርት ፕሮግራም

በዕለቱ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከቤተክርስቲያናችን ዘማሪ አማኑኤል ንጋቱ ጋር ያደረግንበት ድንቅ ምሽት
የጌታን ቃል ከትንቢተ ኢሳያስ 6: 7 ከገልጋይ በሱፍቃድ "መንፈሳዊ ተሐድሶ " በሚል ሀሳብ የጌታን ቃል ያካፈለን ሲሆን ልዩ የጸሎት ጊዜ እና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ድንቅ ምሽት‼️‼️‼️‼️
ሳምንት በልዩ ሁኔታ ይቀጥላል .....
ለረዳን ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን!!!🙏🙏🙏

ያገለገላችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ‼️

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sar Bet Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category