Redeem the Nation for Jesus ministry

Redeem the Nation  for Jesus ministry This international ministry founded by zerihun debo in 2018 G.C
The aim This ministry is to preaching gosphel
all over the world.

This international ministry, Redeem the nation for Christ has its goal,mission and visions our vision is to preach Gosphel and save the people from devil kingdoms. mission show Gods love to all people. our Goal..Help every people in their needs and keep Gods church from devils false teaching.

30/03/2023

Luke 7 (አማ) - ሉቃስ
38: በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።

09/03/2023

Grace & Shallom:
Day one prayer topic / ቀን አንድ የጸሎት ርህስ/

👉ንስሐ /የእግዚአብሔር ምህረት /
👉ምስጋና
👉ስላልዳኑ ቤተሰቦቻቹ

የሚነበበው የሚነበበው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ማቲዎስ ምህራፍ 1 & 2

Day 4

🔥 ምስጋና

Hebrews 13 (አማ) - ዕብራውያን
15: እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።

🔥 የጠላት ሥራ እና እቅድ ማፍረስ
🔥 የእግዚአብሔር ፀጋ በአግሎታችን እና በግል ሕይወታችን እንዲበዛልን

🔥 የራስችሁን የግል ጉዳይ

የዛሬው የንባብ እቅድ ማቲዎስ ምህራፍ 7 & 8

Day 5 (የ 5ኛ ቀን የጸሎት ርህስ)

🔥 ምስጋና

ፊልጵስዩስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ።

⁷ ከማስተዋል በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም፣ ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።


🔥 በሁሉ የሚኖሮ አና በሁሉ የሚሰራ ጌታ በሒይወት ዘመናችን እርሱ ይስራብን (የክብሩ መገለጫ ያድርገን)

“ከሁሉም በላይ የሆነ፣ በሁሉም የሚሠራ፣ በሁሉ የሚኖር የሁሉም አባት የሆነ አንድ አምላክ አለ።”
— ኤፌሶን 4፥6 (አዲሱ መ.ት)

🔥 የራሳችሁን ጉዳይ ይዛቹ በእግዚአብሔር ፊት ቅረቡ ጌታ መልካም ነው።

የዛሬው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማቲዎስ 9 & 10

ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ

05/03/2023
05/03/2023
05/03/2023

አንዳንድ ሰዎች ለፀሎት የስልክ ቁጥር በጠየቀችሁት መሰረት :: whats up prayer line 0939560700

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Redeem the Nation for Jesus ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Redeem the Nation for Jesus ministry:

Share