Yahweh ያህዌ የወንጌል አገልግሎት

Yahweh ያህዌ የወንጌል አገልግሎት ወንጌልን በፌስቡክ በመስበክና በማስተማር ሰዎች የኢየሱስን አምላክነት እንዲያውቁ ማድረግና ለክርስቶስ ምፅዓት ማዘጋጀት ።

Please   my channelተሃድሶ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን እንዲያመጣ ትፈልጋላችሁ ?የእግዚአብሔር ጀነራሎችን ታሪክ በትረካ መልክ ቀረበላችሁይህ ክፍል 1 የጆን አሌክሳንደር ዶዊ ታሪክ...
18/02/2022

Please my channel
ተሃድሶ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን እንዲያመጣ ትፈልጋላችሁ ?
የእግዚአብሔር ጀነራሎችን ታሪክ በትረካ መልክ ቀረበላችሁ
ይህ ክፍል 1 የጆን አሌክሳንደር ዶዊ ታሪክ ነው ።ስሙትና ተባረኩበት።

's generals story of man of God's on true story #ትረካ #የሪቫይቫል ታሪክ story of Jesus story of Jesus according to Luke ...

ሰላማችሁ ይብዛ የአባቴ ልጆች በሳምንት ለሁለት ቀን ሰኞ እና አርብ የእግዚአብሔር ጀነራሎች የሚለውን መጽሀፍ በትረካ መልክ አቀርብላችኋለሁ። መፅሀፉ ለተሃድሶ እንድንዘጋጅ የሚያደርገን ሲሆን ...
17/02/2022

ሰላማችሁ ይብዛ የአባቴ ልጆች በሳምንት ለሁለት ቀን ሰኞ እና አርብ የእግዚአብሔር ጀነራሎች የሚለውን መጽሀፍ በትረካ መልክ አቀርብላችኋለሁ። መፅሀፉ ለተሃድሶ እንድንዘጋጅ የሚያደርገን ሲሆን በቤተክርስቲያን እና በምድራችን እውነተኛ ተሃድሶ እንዲመጣ የምትናፍቁ እንድትከታተሉኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።
ሰብስክራይብና ሼር ያድርጉ። አመሰግናለሁ!!!

evangelical songs TV #ተሃድሶ በኢትዮጵያ #ሪቫ...

https://youtu.be/pLNcFeBgWdUዋው !!! ሙሽሪት በእግዚአብሔር መንፈስ ጌታን ስታመልክ ፣ የውጭ ዜግነት ያለው ባለቤቷና ሚዜዋም ለጌታ እንዴት እንደሚሆኑ ተመልከቱ።ለሌሎች ሼር ...
07/02/2022

https://youtu.be/pLNcFeBgWdU
ዋው !!! ሙሽሪት በእግዚአብሔር መንፈስ ጌታን ስታመልክ ፣ የውጭ ዜግነት ያለው ባለቤቷና ሚዜዋም ለጌታ እንዴት እንደሚሆኑ ተመልከቱ።
ለሌሎች ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ሰብስክራይብም በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።

እኔ እጅግ የተባረኩበት ሰርግ ነበር። በተለይ ሙሽሪት ራሷን ጥላ፣ ሳትኮፈስና ሳትጀነን ነፍሷን በጌታ ፊት እያፈሰሰች ስታመልክ በማየቴ በጣም ነበር ደስ ያለኝ።ያከበረንን ጌታ በአደባ.....

እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር እናምልከው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!! #ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
21/01/2022

እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር እናምልከው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
#ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ።

evangelical churches tube tube nigusse kebede ( Lili) tilahun. ...

10/01/2022

አፓርትመንቶችንና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ( Smart phones, Laptops, Cameras & Musical instruments) መሸጥ።ስ.ቀ 0911 471188 0963003113

" መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።"(ወደ ዕብራውያን 13:4) #100  #ጥንዶች  #በአንድ  #ቀን  #በፕረዘንስ ...
05/07/2021

" መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።"
(ወደ ዕብራውያን 13:4)
#100 #ጥንዶች #በአንድ #ቀን #በፕረዘንስ #ኦፍ #ጋድ #ኢንተርናሽናል #ቤተክርስቲያን #በሰኔ 27 / 2013 ዓ.ም #የተጋቡበት #ታሪካዊ #ቀን
ሁላችሁም እንድትመለከቱት እጋብዛችኋለሁ
መንፈሳዊ ይዘትያላቸውን ፕሮግራሞች ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

tsegaye ministry protestant churches Evangelical Churches international church .Surafel DemisePastor Sintayehu...

26/06/2021

( #በቅርብ #ቀን #ይጠብቁን )
ከስር ባለው ሊንክ በመግባትና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://youtu.be/Ta-CR3kYUBM
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

25/06/2021
02/06/2021

Coming Soon
በቅርብ ቀን ከልጄ ከሩሚ ጋር ይጠብቁን ።
አሁኑኑ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመግባት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtu.be/Ta-CR3kYUBM

Address

Addis Ababa
36908521

Telephone

+251 91 147 1188

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yahweh ያህዌ የወንጌል አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share