It's All about JESUS

It's All about JESUS ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

ሚክያስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ምን ይዤ ወደ እግዚአብሔር ፊት ልምጣና በልዑል አምላክ ፊት ልስገድ? የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የአንዱን ዓመት ጥጃ ይዤ በፊቱ ልምጣን?⁷ እግዚአብሔርስ በሺህ አውራ...
18/03/2024

ሚክያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ምን ይዤ ወደ እግዚአብሔር ፊት ልምጣና በልዑል አምላክ ፊት ልስገድ? የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የአንዱን ዓመት ጥጃ ይዤ በፊቱ ልምጣን?
⁷ እግዚአብሔርስ በሺህ አውራ በጎች ወይስ በእልፍ የዘይት ፈሳሾች ደስ ይለዋልን? ወይስ የበኵር ልጄን ስለ በደሌ፥ የሆዴንም ፍሬ ስለ ነፍሴ ኃጢአት እሰጣለሁን?
⁸ ሰው ሆይ፥ መልካሙን ነግሮሃል፤ እግዚአብሔርም ከአንተ ዘንድ የሚሻው ምንድር ነው? ፍርድን ታደርግ ዘንድ፥ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፥ ከአምላክህም ጋር በትሕትና ትሄድ ዘንድ አይደለምን?


¹⁰ በውኑ በኃጢአተኛ ቤት የኃጢአት መዝገብ፥ የተጸየፈም ውሸተኛ መስፈሪያ ገና አለ ይሆን?
¹¹ በአባይ ሚዛንና በከረጢት ባለ በተንኰል መመዘኛ ንጹሕ እሆናለሁን?
¹² ባለ ጠጎችዋን ግፍ ሞልቶባቸዋል፤ በእርስዋም የሚኖሩ በሐሰት ተናግረዋል፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ተንኰለኛ ነው።

https://youtu.be/KRnQCnQ2kP4
05/08/2022

https://youtu.be/KRnQCnQ2kP4

በኦርዮን ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያን የእሁድ አገልግሎት ፡ አድራሻ ፦ ለም ሆቴል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ በቀኝ ብኩል ቶታል ነዳጅ ማደያ ግቢ ውስጥ ሰው ሲጨርስ እ...

17/12/2021

04/08/2021

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251910187195

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when It's All about JESUS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to It's All about JESUS:

Share