YeMuslimoch Dimts የሙስሊሞች ድምጽ

YeMuslimoch Dimts የሙስሊሞች ድምጽ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ገፅ!

04/12/2022

አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ASSALAMUALAIKUM WARAHMATULLAHI WABARAKATUH
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ

አስቸኳይ መልዕክት ለእስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤትበኮቪድ 19 ምክኒያት መስጅዶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸው የሚታወቅ ሲሆን በተከበረው ረመዳን የማይከፈቱ ከሆነ ይሄን የተከበረ ወር ያለ መስጅድ ...
20/04/2020

አስቸኳይ መልዕክት ለእስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት

በኮቪድ 19 ምክኒያት መስጅዶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸው የሚታወቅ ሲሆን በተከበረው ረመዳን የማይከፈቱ ከሆነ ይሄን የተከበረ ወር ያለ መስጅድ ማሳለፍ እጅግ ከባድ እንደሚሆንና የረመዷንንም ድባብም በእጅጉ እንደሚቀንስ ይተቀወቃል። ይህም ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ከባድ ሀዘንና የመጎዳት ስሜትን የሚፈጥር በመሆኑ የፌደራል መጅሊስ አስቸኳይ የመፍትሄ አቅጣጫ እንዲያስቀምጥ እንጠይቃለን። እስከዚያው ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማይቃረን መልኩ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖችና የመስጂድ ዘበኞች ብቻ በመሆን የመግሪብ ፣የኢሻና የተራዊህ ሶላት እንዲሰግዱ በመፍቀድ ፣ በመስጅዱ የሚደረጉ ቂርአቶች፣ አዝካሮችና አውራዶችም ወደ ውጭ በማይክሮፎን እንዲሰሙ በማድረግ ቢያንስ የረመዷን ድባብ ሙሉ በሙሉ እንዳይጠፋ ማድረግ ይኖርበታል ።

ሼር በማድረግ መልዕክቱ ቶሎ እንዲዳረስ ያድርጉ
via መረብ_ግሩፕ

መረቦችን በTG ከታች ባለው ሊንክ ያገኟቸዋል
👇
bit.ly/የመረብ_ቤተሰብ_መሆን_ለሚፈልጉ_ብቻ
bit.ly/የመረብ_ቤተሰብ_ስለሆኑ_እናመሰግናለን

የሙስሊሙ ጩኸት የተናቀ ጩኸት ሆኗልሙስሊሙ ማህበረሰብ ተንቋል!!ከወር በላይ ሞጣ ሞጣ እያልን ጩኸናልበሀገር  አቀፍ ደረጃ ግዙፍ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል።መጅሊስ ለ 5ኛ ጊዜ ...
26/01/2020

የሙስሊሙ ጩኸት የተናቀ ጩኸት ሆኗል

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ተንቋል!!
ከወር በላይ ሞጣ ሞጣ እያልን ጩኸናል

በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል።

መጅሊስ ለ 5ኛ ጊዜ መግለጫ አውጥቷል።

ከ20 በላይ ለመንግስት ቢሮ ደብዳቤ አስገብቷል።

እስካሁን ግን ጠብ ያለ ነገር የለም።
የሙስሊሙ ጩኸት የተናቀ ጩኸት።

#ሞጣ #አማራክልል

===ወሎን እናድምቃት===የአንድነትና የሰላም ኮንፈረንስ በደሴ ከተማሰኔ 16 በወሎዋ ንግስት በደሴ ከተማ ታላቅ የአንድነትና የሰላም ኮነፈረንስ ይካሄዳል። በዚች ልዩ ቀን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ...
16/06/2019

===ወሎን እናድምቃት===

የአንድነትና የሰላም ኮንፈረንስ በደሴ ከተማ

ሰኔ 16 በወሎዋ ንግስት በደሴ ከተማ ታላቅ የአንድነትና የሰላም ኮነፈረንስ ይካሄዳል። በዚች ልዩ ቀን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እንድሪስን ጨምሮ የሀገራችን ታላላቅ ዓሊሞች የሚገኙ ሲሆን እርሰዎም በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ወሎን እንዲያደምቋት በክብር ተጋብዘዋል።

14/08/2018

اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّا

አሏሁሙ ኢነከ ዕፍው ቱሁቡ አልፍዋ ፋዕፍ ዓና

አላህ ሆይ! ይቅር ባይ ነህ። ይቅር ማለት ትወዳለህ። ይቅር በለን።

22/07/2018

#ክብር #ለድምጻችን #ይሰማ!
ታላቅነቱን #ጠላቱ #በአደባባይ #የመሰከረለት ታላቅ ንቅናቄ!
ትናንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የህወሃት መስራች የነበሩት ዶ/ር #አረጋዊ #በርሄ ስለ #ድምፃችን #ይሰማ ከተናገሩት

❝…በተለይ ድምፃችን ይሰማ የሚለው የሙስሊሞች እንቅስቃሴ ዛሬ ላይ ለመጣው ለውጥ አንድ ትልቅ ግንድ ነው የደረመሰው:: የፍርሃት ግምብ ደርምሷል:: ሙስሊሙ ህብረተሰብ ድምፃችን ይሰማ ብሎ መነሳቱ ትልቅ ጅማሮ ነበር:: ድምፃችን ይሰማ የሚለው መፈክር በራሱ ትልቅ አፈና እንዳለ የሚያመላክት ጠንካራ መፈክር ወይም የተቃውሞ ማንቀሳቀሻ ነበር:: በወቅቱ በአቶ መለስ ዜናዊ ይመራ የነበረውን መንግስት ያስጨነቀና በዚህም ሰዎች በብዛት ወደ እስር ቤት እንዲገቡ ያደረገ አጋጣሚ ነበር:: ብዙ ሰው ደግሞ ይሄንን እንቅስቃሴ ደግፎታል:: ከዚያ በኋላ ፍርሃት እየጠፋ መጥቶ ዛሬ ፋኖ : ቄሮ የመሰሳሰሉ እንቅስቃሴ ሃይል ሆኖ ስርዓቱን አናግቷል:: ❞

J U S T I C EF R E E D O M
25/04/2016

J U S T I C E
F R E E D O M

05/07/2015
ሳንቲም በመሰብሰብና በማጠራቀም ራስ ላይ የመቆጠብ እቀባ በማድረግ ለመንግስት የተቃውሞ
29/03/2015

ሳንቲም በመሰብሰብና በማጠራቀም ራስ ላይ የመቆጠብ እቀባ በማድረግ ለመንግስት የተቃውሞ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YeMuslimoch Dimts የሙስሊሞች ድምጽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share