The fire of holyspirit

The fire of holyspirit the purpose is to motivate each other, to teach one another about spiritual things and to strength our unity. GOD BLESS YOU

29/11/2024
ይቀጣጠል በውስጣችን 🔥🔥🔥
22/07/2023

ይቀጣጠል በውስጣችን 🔥🔥🔥

የሳዲያ ምስክርነት በ The fire of HolySpirt የቀረበይህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ወንጌል አሸናፊ በሚል መፅሐፍ የወጣ ምስክርነት ነው። 🔹ክፍል-2.....ከዚያም ከዚህ በፊ...
19/11/2020

የሳዲያ ምስክርነት

በ The fire of HolySpirt የቀረበ

ይህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ወንጌል አሸናፊ በሚል መፅሐፍ የወጣ ምስክርነት ነው።

🔹ክፍል-2
.....ከዚያም ከዚህ በፊት የተገደሉ ህፃነበርት ደም አጠጡኝ ከዚያ ቀን ጀምሮ መንፈስ ገባብኝ ጨካኝ ሆንኩ አውሬውን ሳገኘው በደስታ ነበር ከዚያ በሚያስጠላ ህይወቶ ለአንድ ወር አብሬአቸው ቆየሁ በዚህ አንድ ወር ስልጠና ይሰጠን ነበር ከእኔ ጋር 5 ሴቶች ነበሩ ስራችን የሚሆነው ወደ ክርስቲያኖች በመሄድ ወጣቶችን ማጥመድ ነበር።
ወንዶች ሴቶችን እንዲያጠምዱ
እኛ ወንዶችን ለመጀመሪያ ጊዜ 6 ሆነን ወደ ሀዋሳ ተላክን የምንቆየው ለ 66 ቀን ስለሆነ ቤት ተከራየን ከዚያ ክርስቲያኖችን በደካማ ጎናቸው እየገባን መግባባት ጀመርን እነሱን መስለን ቸርች እንሄድ ነበር ትኩረት ምናደርገው በጣም ጠንካራ ወጣቶች ላይ ነው አንዳንዶቹን ማጥመድ ያቅተናል አንዳንዶቹ ግን በቀላሉ ስራ እያልን ወደ ሀረር የላክናቸው ነበሩ በየፌሎው በየቸርቹ አዚም እንለቃለን ተማሪዎችን እንዳይፀልዩ ጉልበታቸውን እናዝላለን ብዙዎችን ሀሳባቸውን ሰርቀን ወደ አውሬው መንግሥት ቀላቀልናቸው
ከእግዚአብሔር ጋር ሰፊ ግዜ የሚያጠፋትን ዘወትር ቃሉን ሚያነቡትን መርታት አቃተን
6 6 ቱ ቀናት አልቀው ወደ መንግስታችን ተመለስን ስራችንን ስንጨርስ አውሬው የክርስቲያኖችን አካውንት ከባንክ ባዶ እያደረገ ለኛ ይሰጠናል ብሩን ላሳደገችኝ ከኔ ጋር መከራዋን አይታ ላስተማረችኝ እናቴ መላክ ትቼ ለአውሬው ሰወችን መደለያ አረኩት እኔ ላይ የነበረው መንፈስ አለቃው ነበር የመጨረሻ ጨካኝ ሆንኩ አውሬውም ሁኔታዬን አይቶ ማዕረግ ሰጠኝ ከዚያም በስሬ አምስት ሴቶች ይዤ እንደ አለቃ
ዕቅድ አያቀድኩ ስራ እየሰጠዋቸው በአውሬው መንግሥት ቆራጥ ጨካኝ ቡድን መሰረትኩ ሌሎቹም ወደ ሌላ ሀገሮች ይላኩ ነበር አሁንም በድጋሚ ሀዋሳ ተላክን።

. . . ይቀጥላል።

❤️ለሚወዱት ሰው ያጋሩ

የሳዲያ ምስክርነት በ The fire of holyspirit የቀረበይህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ወንጌል አሸናፊ በሚል መፅሐፍ የወጣ ምስክርነት ነው። 🔹ክፍል-1ስሜ ሳዲያ አደም ይባላል...
18/11/2020

የሳዲያ ምስክርነት

በ The fire of holyspirit የቀረበ

ይህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ወንጌል አሸናፊ በሚል መፅሐፍ የወጣ ምስክርነት ነው።

🔹ክፍል-1

ስሜ ሳዲያ አደም ይባላል ። ተወልጄ ያደኩት ሀረር ከተማ ነው።
ቤተሰቦቼ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ሲሆኑ እኔ የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ዙበይዳ ጓደኛዬ ነች
አብረን ተምረን 10ኛ ክፍል ላይ አቋረጠች ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ባለ ብዙ ገንዘብ ሆነች ቤተሰቦቿንም በአንዴ ቀየረቻቸው።
አንድ ቀን እናቴ ሞሚና " ልጄ ዙበይዳ ትምህርት አቆመች አንዴ?? " አለችኝ። " ውይ የመቼውን ግን ለምን ጠየቅሽኝ?" አልኳት። " የዙበይዳ እናት መኪያ ዙበይዳ የላከችው 10 ሺህ ብር አለ ባንክ ልሄድ ነው ስትል ገርሞኝ ነው " አለችኝ። ይህን ስሰማ ትምህርት የመማር ፍላጎቴ ቀነሰ ትምህርት ሳይማሩ እንዲ ገንዘብ የሚያስገኝ ከሆነ ምን አለፋኝ አልኩ ይህን ማሰብ ስጀምር ቤተሰቦቼን መጥላት ጀመርኩ ትምህርቴንማ ለአይን ቀፈፈኝ ለወራት እነ ዙበይዳ ቤት ተመላለስኩ ዙበይዳ መምጫዋ ደረሰ ተባልኩ እቤቷ ሄጄ እሷ ምትሰራውን ስራ ለመስራት ተማፀንኩአት በደስታ ሌላም ሰው ካለ ተገኝቶ ነው ጌታዬ ብዙ ሰው ይፈልጋል አለችኝ የምወዳት እናቴ ለአይን አስጠላችኝ በውድቅት ሌሊት ሻንጣ ማዘጋጀት ጀመርኩ እናቴ ልጄ በዚህ ሌሊት ወዴት ነው አለችኝ በኔ ህይወት አያገባሽም ብዬ ሰድቤአት ወጣሁ ሰአቱ ከለሊቱ 8:00 ሆኗል ዙበይዳ በር ላይ ጠበቀችኝ በዛ ለሊት እየጎተተች ጫካ ለጫካ ብዙ መንገድ ሄድን የዛፎቹ ሽውታ ፍርሀት ለቀቀብኝ ጥቅጥቅ ያለው ጫካ በጣም ያስፈራል ብዙ ተጓዝን ከጫካ ውጪ ምንም የለም ዙበይዳ ወዴት ነው ምትወስጂኝ ካልሆነ እንመለስ አልኳት በደከመ ትንፋሼ ጮክ ብላ ሳቀች ታስፈራ ነበር የማውቃት ዙበይዳ ተቀየረች ፈራዋት እኔ ምሰራውን ስራ የተመኘሽ ቀን ጌታዬ ነግሶብሻል ከወለደችሽ እናት ነጥቆ የራሱ አድርጎሻል አለች ወደ ኀላ ከተመለስሽ ትሞቺአለሽ ደርሰናል ቀጥይ አለችኝ ሁለት ጥቁር ቀሚስ የለበሱ ጭንቅላታቸውን የጠመጠሙ ወንዶች ከፊታችን መጡ ሻንጣዬን ተቀበሉኝ በሆነ ነገር አንገቴን ወጉኝ ራሴን ሳትኩ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ከዛ ራሴን ሰፊ ቀይ ቀለም የተቀባ ቤት ውስጥ አገኘሁት ራሴን ሳየው ደም በደም ሆኜአለሁ የቤቱ ግድግዳ ላይ 666 ግንባሩ ለይ ያለ ቀንዳም አውሬ አለ የተኛሁበት በጣም ለሠለሠኝ ምቹ ነበር በእጄ ስነካው ተንቀሳቀሰ በእግሬ መቆም አቃተኝ ተንፏቅቄ ከላዩ ወረድኩ ትልቅ ግዙፋ ዘንዶ ነበር ጮኹኩ እያጓራ ከእንግዲህ የእኔ ነሽ አለኝ። የጭንቅላቱን ክፍል እያዞረ ስራዬን ትሰሪአለሽ አለ ወዲያው የሱ ካህን መጥቶ አንገቴን ወጋኝ ደሜን በዕቃ ቀድቶ ለአውሬው ሰጠው እኔን ጎትተው ወሰዱኝ
ከዚያም ከዚህ በፊት የተገደሉ ህፃነበርት ደም አጠጡኝ ከዚያ ቀን ጀምሮ መንፈስ ገባብኝ ጨካኝ ሆንኩ አውሬውን ሳገኘው በደስታ ነበር ከዚያ በሚያስጠላ ህይወቶ ለአንድ ወር አብሬአቸው ቆየሁ በዚህ አንድ ወር ስልጠና ይሰጠን ነበር ከእኔ ጋር 5 ሴቶች ነበሩ ስራችን የሚሆነው ወደ ክርስቲያኖች በመሄድ ወጣቶችን ማጥመድ ነበር።
ወንዶች ሴቶችን እንዲያጠምዱ
እኛ ወንዶችን ለመጀመሪያ ጊዜ 6 ሆነን ወደ ሀዋሳ ተላክን የምንቆየው ለ 66 ቀን ስለሆነ ቤት ተከራየን ከዚያ ክርስቲያኖችን በደካማ ጎናቸው እየገባን መግባባት ጀመርን እነሱን መስለን ቸርች እንሄድ ነበር ትኩረት ምናደርገው በጣም ጠንካራ ወጣቶች ላይ ነው ይቀጥላል

28/01/2019

".....ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2: 1)

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The fire of holyspirit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share