24/03/2026
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሚያዝያ 11 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ክቡር ልጆች" የተሠኘው፥ በብርሃኑ በላቸው የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org