The Last Call/የምጽአቱ ጥሪ አገልግሎት

The Last Call/የምጽአቱ ጥሪ አገልግሎት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Last Call/የምጽአቱ ጥሪ አገልግሎት, Religious organisation, Addis Ababa.

04/11/2024

ይህች ጥበብ የገባችው አሜን ብሎ ይተግብራት❤❤

"ወሬው ግን አብዝቶ ወጣ፥ ብዙ ሕዝብም ሊሰሙትና ከደዌአቸው ሊፈወሱ ይሰበሰቡ ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ወደ ምድረ በዳ ፈቀቅ ብሎ ይጸልይ ነበር።" ሉቃ 5:15-16

Join me in your prayers⛪⛪⛪
24/10/2024

Join me in your prayers⛪⛪⛪

08/07/2024

ማህበረሰባችን በብዙ ፈታኝ በሆኑ ነገሮች እያለፈ ነው። ዛሬ በናሁ ቴሌቪዥን የተላለፈው ዜና እንኳን ለዚህ ነገር በቂ ማሳያ ነው። እንደ ዜናው ዘገባ አማኑኤል ሆስፒታል በቀን 90 ሰው እየተቀበለ እንደሆነ ይናገራል። ህክምና የማይሄዱ ወደ እምነትን ቦታዎች የሚሄዱ ጭንቀታቸውን በውስጣቸው ይዘው ወደ ሌላ እርምጃ የሚገቡትን ብናስብ እጅግ አስደንጋጭ ነገር ነው እየሆነ ያለው። እንደ ማህበረሰብ ቆም ብለን ማሰብ መነጋገርና መፍትሄ መፈለግ ያለብን አይመስላችሁም? የቤተክርስቲያን መሪዎችስ ሰብሰብ ብለን በጌታ ፊት ጾም ጸሎት ማወጅ ያለብን አይመስላችሁም? በቅንነት እንደምትረዱኝ ተስፋ አለኝ። ወደ እግዚአብሔር እንመለስ!

24/04/2024
27/03/2024

አንዳንዶች የሚያልፉበትን መከራ አንዳንዶቻችን ታግሰን ለመስማት እንኳን እንቸገራለን! ወገኖቼ ከራሳችን ባለፈ በሰዎች ቦታ ሆነን ብናስብ አንድም አዛኝ እንሆናለን በምህረቱ ብቻ በነገሩ ባለማለፋችን ደግሞ አመስጋኝ እንሆናለን! መልካም ምሽት!

25/03/2024

እንዲሁ እያነበብኩት ስለነበረ ነው! ላጋራቸሁ ወደድኩኝ😘ድሮ ነው አሉ! እውነትና ውሸት ተገናኙ ውሸት ለእውነት እንዲህ አላት ዛሬ "ቀኑ ያምራል" እውነትም ስትመልስ "አዎ ቀኑ ያምራል" አለች። የሆነ ውሃ ጉድጓድ ደረሱና ውሸት ቀደም ብሎ "ውሃው ያምራል"አላት እውነትም ውሃውን አይታ "አዎ ያምራል" አለችውና አብረው ለመታጠብ ገቡ። ከዛ ድንገት ውሸት ከውሃው ዘሎ ወጥቶ የእውነትን ልብስ ለብሶ እየሮጠ አመለጠ። በዚህ የተናደደችው እውነትም በንዴት ራቁቷን ብትዞርም ሰው ሁሉ እያየ ፊቱን ስላዞረባት በጥልቅ ሀዘንና ሀፍረት ወደ ጉድጓዱ ተመልሳ ተደብቃ ስትቀር ውሸት ግን የእውነትን ልብስ ለብሶ ሰዎችን እውነት መስሎ እያገለገለ እያረካ አለ! ❤😘😍መልእክቱ ራቁቷን ያለችውን እውነት እንውደዳት ነው!

03/03/2024

Tehillah! תְּהִלָּה! Praise! በቃ ምስጋና ይብዛላችሁ!

ቀናችሁ ያማረ ይሁን!“እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።” መዝሙር 11፥7
13/02/2024

ቀናችሁ ያማረ ይሁን!
“እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።” መዝሙር 11፥7

22/01/2024

እግዘብሔር ሕዝቡን በባረከበት በረከት ልባርካችሁ!

"እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።" (ዘኍልቁ 6:24-26)

እስኪ እናሰላለስለው!!!❤❤❤
06/06/2023

እስኪ እናሰላለስለው!!!❤❤❤

Address

Addis Ababa
32152

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Last Call/የምጽአቱ ጥሪ አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share