Addis Ababa PCM

Addis Ababa PCM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa PCM, Religious organisation, Addis Ababa.

ነገ ቀበና አይቀርም!!ተመራቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!
05/07/2024

ነገ ቀበና አይቀርም!!
ተመራቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!

አዎን!ዛሬ በየዩኒቨርሲቲዎች እንደ ማንኛውም ዜጋ ለሚማሩት ትምህርት መጨነቅ ሲገባቸው በተቀደሰው በእግዚአብሔር ሰንበት ቀን ስለሚከናወነው እና በሰንበት ቀን በመሰጠቱ በሚያመልጣቸው ፈተና ምክ...
28/06/2024

አዎን!ዛሬ በየዩኒቨርሲቲዎች እንደ ማንኛውም ዜጋ ለሚማሩት ትምህርት መጨነቅ ሲገባቸው በተቀደሰው በእግዚአብሔር ሰንበት ቀን ስለሚከናወነው እና በሰንበት ቀን በመሰጠቱ በሚያመልጣቸው ፈተና ምክንያት በሚደርሳቸው እንግልት የሚያነቡትን የአድቨንቲስት ወጣቶች ዕንባ እግዚአብሔር በመዝገቡ ይመዝግብ! ዮሐ.ራዕይ 13:10

አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።(መዝ 91:9-10)እርሱን ይዘን ወጥተን በድል ተመለስን፤ እግዚአብ...
30/05/2024

አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።(መዝ 91:9-10)
እርሱን ይዘን ወጥተን በድል ተመለስን፤ እግዚአብሔር ይመስገን!
ግንቦት 17 ቀን 2016 በካራሎ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa PCM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share