13/12/2024
🖍 የወንድማማችነት ፍቅር ክፍል አንድ[1]
🖍 By አሜን - Amen
🖍እግዚአብሔር እያንዳንዱ ነገር በአሠራሩ ስሠራ ለአሁኑ እና ለምመጣውም ጭምር ነው, በመጀመሪያ ሰውን ስፈጠር ከ 12 ብልት ጋር ፈጠሮ አንድ አካል አደረገ ።
🖍በአድስ ክዳን በሥጋ ተገልጦ ቤተክርስቲያን እየመሠረት 12 ሐዋርያት መርጦ አንድ አካል ናቸው አለ። ከ 12ቱ አንዱ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ነው እርሱም በወደቀ ግዜ መልሶ በእርሱ ቦታ መተካት ሥራ ተሰራ ማቲያስ ተመረጠ, ለምን ይመስላችኋል ? ከ 11 ሐዋርያት ጋር መሠራት አልቀጠለም ?።
🖍አካል ማለት የ 12 ብልት ስብስብ እንጂ የ 11 ብልት አይደለም , ለምሳሌ አንድ ሰው ኮላሊት ከታመመ አውጥቶ ሌላ መተካት ሥራ ይሠራል ምክንያቱም ኮላሊት ከለል ሰው መኖር አይችልም ኮላሊት የራሱ ሥራ አለው ሌላ ብልት መሠራት የማይችለው።
🖍በመንፈሳዊ እይታ አሥራ ሁለቱም ብልት ናቸው አንዱ የምያይ(ዓይን ) ነው, አንዱ የምተነፈስ(አፊንጫ) ነው, አንደ ማዳመጫ(ጆሮ) ነው, አንዱ ደግሞ ለሁሉ ትዕዛዝ የምሰጥ ( አዕምሮ ወይም Brain ) ነው።
🖍እግሩን እሾህ ብወጋ እጁ ያወጣል ምን አጋባኝ እግሩ ያውጣ አይልም ህመሙ ለ እጅም ነው በአካሉ ስለሆነ ነው።
🖍እኔ ለራሴ እኖራለሁ ማለት አይሠራም በአካል ከሆንክ የግድ ከእጅህ , እግርህ , ከዓይንህ ጋር ሳትስማማ መኖር አትችልም። በሆነ አጋጣሚ አዳጋ አንድ ሰው እግሩ ተሰብሮ ከአካል ብወጣ ያ እግሩ አያድግም የራሱን መልክ ለቅቆ ደሮቆ አጥንት 🦴 ብቻ ይቀራል ምክንያቱም በአካሉ ስሆን የተለያዩ ንጥረ ነገሮች በ System circulation ይደረሳል ከአካል ከተናጠል ምንም ነገር ስለማይደረስ ይደርቃል ።
🖍ልክ እንደዛው በቤተክርስቲያን ውስጥ ከአካል ተነጥሎ , አንዱ ከአንዱ ብልት ጋር ተሰማምቶ ካልኖረ ሰው ይደርቃል ምክንያቱም በሽታ አለው ከአካሉ የምወጡ ትምህርት መንፈሳዊ ምክር የተለያዩ ነገሮች ስለማይደርሱ። እንደዚህ ዓይነት በሽታ Science እንደዚህ ይላል Autoimmune Disease .
🖍ስለዚህ ከ Autoimmune Disease ራሳችሁን ጠብቁ ጤናማነት ያለው መንፈሳዊ ህይወት ኖራችሁ ኢየሱስን በዓይናችሁ እስክታዩ ድረስ።
አመሰግናቸዋለሁ የአንድ አምላክ ቤተሰቦቼ 🤲
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ....