Tila man

Tila man ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜ እጅግ ይበዛል

08/11/2025
ፍትህ ለ አርሲ ኦርቶዶክስ fake blood
08/11/2025

ፍትህ ለ አርሲ ኦርቶዶክስ

fake blood

08/11/2025

�አይ ማስመሰል �
እንዲ ባትልስ ወይ ከልብህ አልቅስ አረሳነውም

#ፍትህ� #ፍትህ� #ፍትህ�
ያንተው ተከድኖ ይብሰል

😎 210 ሺህ ብር የሚሸጠው የሬሳ ሳጥን Inbox ጉርሻዬ ዛሬ የዋጋ ንረቱ የት ደረጃ እንደደረሰ ለማየት ቸርቸር ጎዳና ላይ ወደሚገኘው የሬሳ ሳጥን መሸጫ ሱቅ ጎራ ብዬ ነበር። እዛ ያገኘሁት...
20/09/2025

😎 210 ሺህ ብር የሚሸጠው የሬሳ ሳጥን

Inbox ጉርሻዬ ዛሬ የዋጋ ንረቱ የት ደረጃ እንደደረሰ ለማየት ቸርቸር ጎዳና ላይ ወደሚገኘው የሬሳ ሳጥን መሸጫ ሱቅ ጎራ ብዬ ነበር።

እዛ ያገኘሁት ነገር ግን አስደንጋጭ ነው።

የሬሳ ሳጥኖች ዋጋ በእጅጉ ጨምሯል። ከብዙ አማራጮች ውስጥ 210,000 ብር የሚያወጣ ዘመናዊ እና የውጭ ሀገር የሬሳ ሳጥን ቀልቤን ሳበው።

ቀጥሎም ከ35,000 እስከ 45,000 ብር የሚያወጡ ጠንካራ የእንጨት ሳጥኖች አሉ።

በህይወት እያለን ያጣነውን በሞታችን የምንፈልገው ይሁን?

ዋጋው ከንብረት በላይ መሆኑን አስታወቀኝ።

የሁላችንም ህልም በክብር መሞት ነው። ለመሆኑ የዛሬ የዋጋ ንረት የሞታችንን ክብር ይነጥቀን ይሆን?

ይህ የሚያሳየው በህይወት እያለን የምንችለውን ያህል መኖር፣ መውደድ እና ለነገ ተስፋ ማድረግ አለብን።

ምክንያቱም ሞት ራሱ ውድ እየሆነ ነው።

ሰው ሞት አልቻለም 😱😱😱😱

ነብስ ይማር 💔የአርቲስት እስጢፋኖስ አያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::አሳዛኝ ዜና! የታዋቂው ድምፃዊ እና ቲክቶከር እስጢፋኖስ ለእሱ ስኬት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አያቱ ከዚህ ዓለም በሞ...
20/09/2025

ነብስ ይማር 💔
የአርቲስት እስጢፋኖስ አያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::

አሳዛኝ ዜና!

የታዋቂው ድምፃዊ እና ቲክቶከር እስጢፋኖስ ለእሱ ስኬት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አያቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል።

ብዙ ቲክቶክሮችና አድናቂዎቹም
የተሰማቸውን ሐዘን እየገለጹለት ነው።

ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው
መጽናናትን እንመኛለን።

ነፍሳቸውን በአጸደ
ገነት ያኑረው።

💔💔💔💔💔

አዲስአበባ  እደ🌻🌻🌻 አባባ ደምቃለች
20/09/2025

አዲስአበባ እደ🌻🌻🌻 አባባ ደምቃለች

የሰቆቃ ታሪክ እና የፍትህ ጥያቄታሪኳ ታደስ ትባላለች የቅርብ ስዎች ደሞ ማርታ እያሉ ይጠሯታል፣ ደግ እና ታታሪ ወጣት ነበረች። በጋምቤላ ክልል ውስጥ የሂሳብ ባለሙያ ሆና በበጎ አድራጎት ድር...
10/09/2025

የሰቆቃ ታሪክ እና የፍትህ ጥያቄ

ታሪኳ ታደስ ትባላለች የቅርብ ስዎች ደሞ ማርታ እያሉ ይጠሯታል፣ ደግ እና ታታሪ ወጣት ነበረች። በጋምቤላ ክልል ውስጥ የሂሳብ ባለሙያ ሆና በበጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ ትሰራ ነበር።

ማርታ በአቤል ተመስገን ከተባለ ግለሰብ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከጀመረች በኋላ፣ ግለሰቡ ትዳርና ልጆች እንዳሉት ስታውቅ፣ ግንኙነታቸውን ለማቋረጥ ወሰነች።

ይህ ውሳኔ የህይወቷን ደህንነት ስጋት ላይ እንደጣለ ስላመነች፣ ከአደገኛው ሁኔታ ለመራቅ ሲባል ወደ አዲስ አበባ እንድትዛወር ድርጅቷን ጠይቃ ወደ ከተማው መጣች።

ነገር ግን፣ አቤል ወደ አዲስ አበባ አሳድዷት እንደገና ሊያገኛት ችሏል። በማታለልና በማግባባት ከእሷ ጋር የነበረውን ግንኙነት እንደገና ካጠናከረ በኋላ፣ በተለምዶ “24” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትኖርበት ቤት ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ገደላት።

በነሀሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አቤል አስከሬኗን ዘግቶ በሯን በመቆለፍ ከቦታው ከጠፋ በኋላ፣ ራሱን ለፖሊስ ሰጥቷል። እሷ ምንም ቤተሰብ እንደሌላት ለፖሊስ አሳሳች መረጃ በመስጠት አስከሬኗን ለመደበቅ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም፣ በመጨረሻ በትውልድ ቦታዋ ኢሉ አባቦር ተቀብራለች።

የማርታ ህይወት በከንቱ እንዳልጠፋ ለማረጋገጥ፣
ፈጣን እና ፍትሃዊ ፍርድ እንጠይቃለን።

ነብስሽ በሰላም ትረፍ እህታችን ማርታ

12/10/2024
11/10/2024

H...B....D

08/10/2024

አክሊለ-ፅጌ-ማርያም
ቀፀላ-መንግሥቱ
ለጊዮርጊስ🌹🌹🌹🌹

24/06/2024

ታአምር ነው

22/06/2024

. . . ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤” ፊል.1፥28
ለ___
መንፈሳዊ ሰላምታችንን እያስቀደምን ለረዥም ዓመታት በገጠር እና በከተማ ያለችውን ቤተ ክርስቲያን ያለድካም ያገለገሉት መምህራችን ላዕከ ወንጌል ብዙአየሁ ተስፋዬ “ሕያው ምልክት በሚል ርዕስ ያዘጋጁት መጽሐፍ ቅዳሜ ሰኔ 15/2016 ዓ/ም ከቀኑ 6፡30 ሠዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ መምህራነ ወንጌል እና ዘማርያን በተገኙበት ይመረቃል።
በመሆኑም በዕለቱ ወዳጅ ዘመድዎን በመያዝ የመርሐ ግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251940032330

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tila man posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Tila man:

Share