Pastor Yohannes Belete Ayele

Pastor Yohannes  Belete  Ayele Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Yohannes Belete Ayele, Evangelical church, Addis Ababa.
(1)

29/05/2026
20/04/2026

ኢዮብ26:2-3 ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው!ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!

11/04/2026

በዚህ ጊዜ ይህን እናስተውል
1- ዮሐንስ15:13- ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
2- ሮሜ5:6- ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
3- 1 ዮሐንስ3:16- እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።
4- ቆላስይስ2:14- በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Yohannes Belete Ayele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share