ቃጥላ ማርያም Qatela Mariam

ቃጥላ ማርያም Qatela Mariam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቃጥላ ማርያም Qatela Mariam, Church, Addis Ababa.

11/10/2021

ምእመናን ወደ ታምረኛዋ ቃጥላ ማርያም ኑ በተለይ የታመማችሁ የተለያየ ችግር ያለባችሁ በየቀኑ ብዙ ህሙማን እየተፈወሱ ነውና
ቆይ ነገ ሳትሉ ዛሬውኑ ኑ።

09/10/2021
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ በቅድሚያ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ስደት መታሰቢያ ለወርሃ ጽጌ በሰ...
09/10/2021

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡
በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ በቅድሚያ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ስደት መታሰቢያ ለወርሃ ጽጌ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያልን ማህበራችን ንቁ በዛሬው ዕለት እጅግ ታላቅ የበረከት ሥራን በእናታችን በተዓምረኛዋ ቃጥላ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ሥራን ሠርቶ ተመልሷል፡፡ የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን በቃጥላ ጽዮን ማርያም ብዙዎች ከእስራታቸው እየተፈቱ የእመቤታችንም ምልጃ እየደረሰላቸው ቋጠሮአቸው እየተፈታ ይገኛል ንቁ ሚድያም ይህንን ድንቅ ሥራ ከሁሉ በፊት ቀድሞ ወደ እናንተ ማድረሱ ይታወቃል ማህበራችን ለትርፍ እና ለስጋዊ ጥቅም ያልቆመ ማህበር እንደመሆኑ መጠን ድንቅ ስራዋን ማድረስ ብቻ በቂ ነው ብሎ ስለማያምን በቦታው ላይ ሊሰሩ የሚገባቸውን ሥራዎች በማጥናት የበረከት ሥራን ማከናወኑን ጀምሯል፡፡
ስለሆነም በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክሳውያን በሎም ኢ አማኒአን እየተፈወሱበት ያለው የጸበል ቤት በአግባቡ እንዲሰራ የሚያስችል የግንባታ ዕቃዎችን በቦታው በመገኘት አስገብቶ አስረክቧል የተገዙ የዕቃ ዝርዝሮች፡-
1. ፌሮ ብረት ብዛት 20 የአንዱ ዋጋ = 21,200 ብር
2. የእስታፍ ብዛት 100 ኪሎ የአንዱ ዋጋ = 8, 000 ብር
3. ድንጋይ 3 ቢያጆ/ መኪና 3 ዋጋ= 15,000 ብር
5.አሸዋ 3 መኪና ዋጋ =15,000 ብር ነው
6. ሲሚንቶ 50 x720 ዋጋ =36,000ብር
7. ብሎኬት 50×18= ዋጋ 18,000 ብር
8 . በር ሶስት 3 ዋጋ =18,000 ብር
በጥቅሉ 131,200 ብር የሚሆን የበረከት ሥራ ሠርተን ተመልሰናል ይህንን የበረከት ሥራ እንድንሰራ ጉልበት የሆናችሁን የተራዳችሁ ማህበርተኞቻችን በሙሉ እመአምላክ ትርዳችሁ ለደጇ ታብቃችሁ እያልን በቀጣይ ሙሉ ሥራውን በዩቲውብ ቻናላችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን ብዙ አርቲስት የተሳተፉበት የበረከት ሥራ ሲሸከሙ እናያለን እንድትጠብቁን እናሳስባችሀለን ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCGMVBv0w5tIGuwGT-Tgu2Lw የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።

✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ

✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU ንቁ የፀሎትና ንቁ የጸሎት እና የንስሐ መርከብ ሚድያ፡፡
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ ።

09/10/2021

ይህ የታምረኛዋ ቃጥላ ማርያም ገፅ ነው።
እንኳን ደህና መጣችሁ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቃጥላ ማርያም Qatela Mariam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category