Body& Fullness Of Christ International Church

Body& Fullness Of Christ International  Church Jesus Christ is the head, leader and voice of church and the church was bride of Jesus Christ

መዝሙረ ዳዊት 111:2² የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፥ ደስ በሚሰኙባት ሁሉ ዘንድ የተፈለገች ናት። #ታላቁን የእግዚአብሔርን ሥራ በአካል ለመካፈል ወደ ቤተክርስቲያናችን ወደ ኮተቤ አጥቢያ ...
22/05/2026

መዝሙረ ዳዊት 111:2
² የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፥ ደስ በሚሰኙባት ሁሉ ዘንድ የተፈለገች ናት።
#ታላቁን የእግዚአብሔርን ሥራ በአካል ለመካፈል ወደ ቤተክርስቲያናችን ወደ ኮተቤ አጥቢያ እንድመጡ በክብር ተጋብዛችኋል !

የክርስቶስ አካልና ሙላት ቤተክርስቲያን  #ራዕይ  #ተልዕኮ እንዲሁም  #እሴቶች
21/05/2026

የክርስቶስ አካልና ሙላት ቤተክርስቲያን #ራዕይ #ተልዕኮ እንዲሁም #እሴቶች

18/05/2026

የፊታችን ዕሮብ ግንቦት 12/2018''የክብሩ መገለጥ ''ይሆናል ። በዓለማችን ከ40 አገራት በላይ በመድረስ የወንጌል አግልግሎታቸው ስያደርሱ የነበሩ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ልያገለግሉን በመካከላችን ይገኛሉ ! በመሆኑም በአካባቢያችን ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ይህ አግልግሎት እንዳያመልጣችሁ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በክርስቶስ አካልና ሙላት ቤተክርስቲያን ኮተቤ አጥቢያ ውስጥ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን ።

13/05/2026
13/05/2026

ዛሬ ማታ ልዩ የሆነ የአምልኮና የፈውስ ምሽት ስላለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ! መቅረት በፍጹም አይፈቅድም

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Body& Fullness Of Christ International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Body& Fullness Of Christ International Church:

Share