Ethiopian Muslim Community

Ethiopian Muslim Community Aselmu alykum Werahemtula

welcome brother and sister in Islam we are Community for Muslim people in Ethiopia to talk to give solution for the problem

06/04/2024

አይ ዲያቆን ዮርዳኖስ.ተደራጁ ያልኩት "ለንስሀ" ነው ብሎ ያንን ሁሉ የቪዲዮና የድምፅ ማስረጃ ሊሸመጥጥ ይሞክራል? አስቡት ምዕመኑ በየቦታው እየተደራጀ ንስሀ ሲገባ..?! ጭራሽ ስለዚህ ጉዳይ...
28/04/2022

አይ ዲያቆን ዮርዳኖስ.
ተደራጁ ያልኩት "ለንስሀ" ነው ብሎ ያንን ሁሉ የቪዲዮና የድምፅ ማስረጃ ሊሸመጥጥ ይሞክራል? አስቡት ምዕመኑ በየቦታው እየተደራጀ ንስሀ ሲገባ..?! ጭራሽ ስለዚህ ጉዳይኮ አንስቶ አያውቅም። ህዝቡ ሁሉ እንደሚከተሉት መንጋዎች ጅላጅል ይመስለዋል እንዴ? ግለሰቡ ከአመት በፊት ሳይቀር የግጭቱ ጠንሳሽ ለመሆኑ የተለቀቁት የድምፅና የቪዲዮ ማስረጃዎች ብቻቸውን በቂ ናቸው..! አሁን መርበትበት ምንም ትርጉም የለውም። "ተወራችኃል ተደራጁ" እያልክ ሚሊተንት አማኝ ስትገነባ ይህ እንደሚፈጠር መገመት ነበረብህ..! አሁን ደርሰህ እጅህን ለመታጠብና እራስክን ነፃ ለማውጣት መጋጋጥ ለኛ ለምናቅህ ስላቅ ነው።
---------------------

28/04/2022

በደባርቅ ከተማ ምንም የተቃጠለ ቤተ ክርስቲያን ሳይኖር ይኸው ከነጋ ሶስት መስጅድ አቃጥለዋል፤ አንድ ሰውም ገድለዋል..! ሰዎቹ ከተነገረው ቅንጣት ያነሰ ተግባር አይደለም እየሰሩ ያሉት..!
---------------------

26/04/2022
26/04/2022

Say I am Muslim ☪️
Alhamdulila

28/10/2020

የሙስሊሙ አለም የፈረንሳይ ምርቶቹን እንዳይገዛ በተደረገው ዘመቻ የፈረንሳይ መንግስት ስጋት ውስጥ መውደቁን ሲቢኤስ ጣቢያ ዘግቧል። ይህንን በማስመልከትም የተለያዩ ዲፕሎማቶቹን ወደ ሙስሊሙ አለም በመላክ ለማግባባትና ከመንግስታቱ ጋር ለመማከርም እንዳቀዱ የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በይፋ አስታውቋል።

© ሀሩን ሚዲያ

28/10/2020

28/10/2020

Our Prophet ;Our Honour
#ማክሮን
የሰው ልጅ ይመጣል ይሄዳ፤ አንተም ይችን ምድር ለቀህ ትሄዳለህ ፤የአንድ ህዝብ ስልጣኔም አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ብሎ ይወድቃል፤ ፈረንሳይ ምትባል ሀገር ማትኖርበት ግዜም ይመጣል። ነገር ግን እርግጠኛ መሆን ያለብህ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ትተውልን የሄዱት መንገድና ሙስሊሙ ለሳቸው ያለው ፍቅር አንተና ሀገርህ የወረደ ታሪካቹ በመፅሀፍ ከተፃፈ በኋላም ለረዥም ዘመናት ይኖራል ።

Yasir Qadhi 😍
@አብዱል መጂድ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Muslim Community posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share