07/02/2026
#አዲስአበባ ( : )
-- --- ---- -----
በ : በአዲስ አበባ በሚገኙ 6 አካባቢያዊ ቢሮዎች በአምስት ቦታዎች የኃይስኩል መሪዎች ጉባኤ ተካሂዷል።
ጉባኤው፣ ጥር 25 እና 26 #ሰሜን እና #ማዕከላዊ አዲስ አበባ፣ ጥር 26 እና 27 #ምስራቅ አዲስ አበባ ፣ጥር 27 እና 28 #ደቡብምዕራብ አዲስ አበባ ፣ጥር 27 እና 28 #ደቡብ አዲስ አበባ ፣ እንዲሁም ጥር 28 #ምዕራብ አዲስ አበባ አካባቢያዊ ቢሮ ሲካሄድ ቆይቷል።
በ ፣ #የዘፍጥረት መጽሐፍ ዳሰሳ በዋናነት የአብርሃምን ታሪክ መሰረት ያደረገ ትምህርት ተሰጥቷል።
በተጨማሪም ፣ ( Scripture Engagement)፣ ፣ ( Servant leadership) ፣ #ጾታዊንጽህና( Sexual purity)፣ #አቻግፊት( Peer pressure) ፣ #የጽሞናጊዜ ( Quite Time) ፣ ( Balanced life & Ministry) በመሳሰሉት አርዕስተ ጉዳዮች ላይ ሴሚናር ተካሂዷል።
እንዲሁም የፌሎሽፕ አገልግሎት እና የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር ቪዥን ዶክመንት ለተማሪዎች ቀርቧል።
በጉባኤያቱ ተሣታፊዎች የነበሩ ተማሪዎች በተካፈሏቸው ሴሚናሮች እንዲሁም በማለዳው የጋራ ክፍለጊዜያት እንደተጠቀሙ መስክረዋል።
ከጉባኤው ያገኙትን ትምህርትና ልምድ በትምህርት ቤት ህብረታቸው ተግበራዊ እንደሚያደርጉ ሀሳባቸውን አካፍለዋል።
ስለ ኤስዩ አገልግሎት ሰፊ ግንዛቤ እንዳገኙም ተናግረዋል።
አካባቢያዊ የኃይስኩል መሪዎች ጉባኤ በኤስዩ ሁሉም ክልላዊ ቢሮዎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ክብር ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን!
------ ------ -----
=======
----- ----- ----- ----
In the and surrounding SU Region, Area High School Leaders’ Summits were held in five locations across six area offices: , , , , and .
The summits included a study of the Book of , focusing on the life of Abraham, along with seminars on , , , , , and –Ministry. The vision of the Scripture Union Ethiopia, and Fellowship Ministry documents were also presented.
Participants testified that they greatly benefited from the teachings and shared their commitment to apply what they learned in their school fellowships. They also gained a deeper understanding of SU ministry.
Area High School Leaders’ Summits continue to be held across all SU regional offices.
To God, the owner of grace, be all glory.