ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን/Bole Bulbula D/M/Medhanealem Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን/Bole Bulbula D/M/Medhanealem Church

ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን/Bole Bulbula D/M/Medhanealem Church የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል/Bole Bulbula D/M/Medhanealem Church Sibkete Wengel Dep't
(1)

 #ሰኔ ሁለት   ዕለተ ሰንበትየዕለቱመምህር #መር ዶክተር አብነት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል መምሪያ ኃላፊበዝማሬ #ዘማሪት ሰላማዊት ተክሉ #በመሰንቆ  ወንድማችን ቶማስ በር...
10/06/2024

#ሰኔ ሁለት ዕለተ ሰንበት
የዕለቱ
መምህር
#መር ዶክተር አብነት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል መምሪያ ኃላፊ

በዝማሬ
#ዘማሪት ሰላማዊት ተክሉ
#በመሰንቆ ወንድማችን ቶማስ በርታ
መልካም አገልግሎት ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

 #እንኳን ለግንቦት መድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። #ዛሬ ግንቦት ፳፯, የመድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ...
04/06/2024

#እንኳን ለግንቦት መድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
#ዛሬ ግንቦት ፳፯, የመድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል
በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
#የዕለቱን ትምህርተ ወንጌል የሰጡት.....
#መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ መምህር መንግሥቱ አማረ።
#የዝማሪ አገልግሎት
@በዘማሪ ፍቃዱ አማረ።
#ሌሎችም ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የደብሩ ማኅበረ ካህናትና ዲያቆናት ምዕመናን በተገኙበት ተከብሮ ውሏል።
#በመጨረሻ የደብሩ ክቡር አስተዳዳሪ መ/ር መላዕከ አበባው ቡራኪና ቃለምዕዳን ሰጥተው የዕለቱ መርሐግብር፣ የጠዋቱ ማለት ነው ተጠቃሏል።የማታው መርሐግብር ይቀጥላል....

 #የዛሬ ዕለተ ረቡዕ ሳምንታዊ ጉባኤቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን #የዕለቱ መምህርመጋቤ ሐዲስ አባ ገብረ ኢየሱስየላፍቶ ደብረ ትጉሐን ቅዱስ ሚካኤል ስብከተ ወንጌ...
11/04/2024

#የዛሬ ዕለተ ረቡዕ ሳምንታዊ ጉባኤ
ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን
#የዕለቱ መምህር
መጋቤ ሐዲስ አባ ገብረ ኢየሱስ
የላፍቶ ደብረ ትጉሐን ቅዱስ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል ኃላፊ
#በዝማሬ ያገለገለችን ዘማሪት ወርቅነሽ ተፈራ
#በመሰንቆ ተከስተ አዱኛ
እግዚአብሔር ይመስገን

 #የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ    ሳምንታዊ መርሐ ግብርየዕለቱ መምህር  መጋቤ ሃይማኖት መር ሐብታሙየመካኒሳ ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰባኬ ወንጌል  መምህር"የእውነትን መንገድ  ...
09/04/2024

#የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ ሳምንታዊ መርሐ ግብር
የዕለቱ መምህር
መጋቤ ሃይማኖት መር ሐብታሙ

የመካኒሳ ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰባኬ ወንጌል መምህር

"የእውነትን መንገድ ላሳያችሁ" በሚል ርዕስ ግሩም ትምህርት አስተምረውናል

#ዝማሬ
ዘማሪ ተስፋዬ ሚሊያርድ
ድንቅ ዝማሬ መልካም ምሽት ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን

 #የመጨረሻው   ዓውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ   ቤተ ክርስቲያንቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያንየመጨረሻው ጉባኤ@በሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው  #በዘማሪት ሰ...
07/04/2024

#የመጨረሻው ዓውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን

የመጨረሻው ጉባኤ
@በሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው
#በዘማሪት ሰላማዊት ተክሉ
ግሩም ምሽት ነበር

#አስጀምሮ ያስፈጸመን አምላክ ምስጋና ይድረሰው

 #የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ስብከተ ወንጌል እንኳን ለ2016 ዓ.ም ለጥዕንተ ስቅለቱ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ይላል። #በዛሬው ዕለት የመጋቢት መድኃኔዓለም በዓል በጥሩ ሁ...
05/04/2024

#የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ስብከተ ወንጌል እንኳን ለ2016 ዓ.ም ለጥዕንተ ስቅለቱ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ይላል።
#በዛሬው ዕለት የመጋቢት መድኃኔዓለም በዓል በጥሩ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። ትምህርተ ወንጌል
#በመጋቤ ሐዲስ ዓለማየሁ እሸቱ ተሰጥቷል
#መልዕክት በሊቀትጉኋን ቀሲስ ታጋይ ተላልፏል።
#የዝማሪ አገልግሎት በዘማሪ በኃይሉ ተሰጥቷል።
#በርካታ መርሐግብሮች በበዓለ ንግሡ ላይ ተካሂደዋል።
#በማታው መርሐግብር
#መምህር መጋቢ ሐዲስ ንጉሡ ዓለሙ ተሰጥቷል።
#የዝማሪ አገልግሎት
@ዘማሪ መርጌታ ገብረ ሚካኤል
@ዘማሪት መቅደስ ማርዬ
@መሰንቆ እንዳልካቸው
#በጣም ጥሩ አገልግሎት ነበር።

 #"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሽልተው ፊት እንደማይናገር እንደየዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት...
05/04/2024

#"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሽልተው ፊት እንደማይናገር እንደየዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፡፡ ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ፡ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት፡፡ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት ለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፡፡ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሽፍነው ከፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባርያ እጁን አፅንቶ ፊቱን መታው፡፡ የመላእክት ሰራዊት በፍፁም መደንገጥ ለሚሰግዱ እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡

ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው?
ይህን ያህል ትዕግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው?
ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው?
ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው?
ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው?

ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት ሕይወትን የሰራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፡፡ "

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

 #እንኳን ለመጋቢት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለዐቢይ ጾም እኩሌታ ደብረዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። #በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም...
30/03/2024

#እንኳን ለመጋቢት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለዐቢይ ጾም እኩሌታ ደብረዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
#በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከመጋቢት #26 እስከ 29,2016 ዓ.ም # በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጉባኤ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርስዎም ከወዳጅ ቤተሰብዎ ጋር ተጋብዘዋል።
#ፔጁን ለሌሎች በማጋራት ክርስቲያናዊ ግዴታዎን ይወጡ።
,share, comment you do it

 #መጋቢት 18,2016 ዓ.ም ሳምታዊ የረቡዕ ጉባኤ #ዘማሪ ዲ/ን ኤፍራታ #መምህር ሊቀ ልሣናት ሐዲስመርሐ ግብሩን በመምራት መ/ር አምደጽዮን፣ልዩ የሆነ ጉባኤ ተካሂዷል።
27/03/2024

#መጋቢት 18,2016 ዓ.ም ሳምታዊ የረቡዕ ጉባኤ
#ዘማሪ ዲ/ን ኤፍራታ
#መምህር ሊቀ ልሣናት ሐዲስ
መርሐ ግብሩን በመምራት መ/ር አምደጽዮን፣ልዩ የሆነ ጉባኤ ተካሂዷል።

23/03/2024

"በደግነት ሳለ የሚሞት ሰው ንዑድ ክቡር ነው"

23/03/2024

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን/Bole Bulbula D/M/Medhanealem Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share