ሰሜን ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን - Semien Full Gospel Local Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ሰሜን ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን - Semien Full Gospel Local Church

ሰሜን ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን - Semien Full Gospel Local Church “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8 In those successive years the revival broke throughout the country.

The Ethiopian Full Gospel Believers' Church emerged out of the spontaneous gospel revival among students of high school and higher institutions in various parts of the country by the mid 1960s. Since then, the revival inundated the whole country the provincial towns, small towns and villages in the countryside. The church officially founded in 1966 at Addis Ababa. However the movement was not only limited in Addis Ababa rather it covers the whole country. This brought the issue that the believers had to form unity on a national level and be organized as a denomination. In 1974, leaders from different places of the country came and agreed to be organized at a denominational level. Organizing the denomination had many advantages; among those are that it enabled to guard against false teaching/heresy/ and the other was to obtain recognition by the government and other denominations. Besides these, the unity had contributed in holding common understanding of doctrine, as well the believers were able to encourage and help one another during years of hardship. With the change of the government in Ethiopia came new chapter of the church. The national office of the church is established in Addis Ababa and the Federal Democratic Republic of Ethiopia accorded the church its full recognition on November 10, 1991 in accordance with the constitutional provision of the religious liberty and freedom of worship. Now a days the Church is one of few big evangelical Churches in the country. It consists of more than 3093 local churches and 8000 fellowships divided into 38 regions .

18/09/2026
3/1/2019መጋቢ አለማየሁ አበበ                          ወደ እግዚአብሔር መምጣትማርቆስ 7:31-3731 ደግሞም ከጢሮስ አገር ወጥቶ በሲዶና አልፎ አሥር ከተማ በሚባል አገር...
18/09/2026

3/1/2019
መጋቢ አለማየሁ አበበ

ወደ እግዚአብሔር መምጣት

ማርቆስ 7:31-37
31 ደግሞም ከጢሮስ አገር ወጥቶ በሲዶና አልፎ አሥር ከተማ በሚባል አገር መካከል ወደ ገሊላ ባሕር መጣ።
32 ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥
33 እጁንም ይጭንበት ዘንድ ለመኑት። ከሕዝቡም ለይቶ ለብቻው ወሰደው፥ ጣቶቹንም በጆሮቹ አገባ እንትፍም ብሎ መላሱን ዳሰሰ፤
34 ወደ ሰማይም አሻቅቦ አይቶ ቃተተና፦ “ኤፍታህ፡” አለው፥ እርሱም “ተከፈት፡” ማለት ነው።
35 ወዲያውም ጆሮቹ ተከፈቱ የመላሱም እስራት ተፈታ አጥርቶም ተናገረ።
36 ለማንም አትንገሩ ብሎ አዘዛቸው እነርሱ ግን ባዘዛቸውም መጠን ይልቅ እጅግ አወሩት።
37 ያለ መጠንም ተገረሙና፦ “ሁሉን ደኅና አድርጎአል፤ ደንቆሮችም እንዲሰሙ ዲዳዎችም እንዲናገሩ ያደርጋል፡” አሉ።

• ያልሰጣችሁትን አትቀበሉም
• በቤተመቅደስ 3 አገልገሎቶች አሉ
1. በየቀኑ (ዘጸአት 29፡38-39)
2. በየሳምንቱ ወይም በዕለተ ሰንበት (ዘሌዋውያን 4:20-25)
3. በአመት አንዴ ለሃጢኣት ስርየት (ዘሌዋውያን 16)

፨ ለሙሴ ህዝቡ እንዴፈርድላቸው ይመጡ ነበር።
ዘጸአት 18:13
እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ሙሴ በሕዝቡ ሊፈርድ ተቀመጠ፤ ሕዝቡም በሙሴ ፊት ከጥዋት እስከ ማታ ድረስ ቆመው ነበር።
፨ አብርሃም ልጁን አልከለከለም።
ዘፍጥረት 22:16-19
16 እንዲህም አለው፦ “እግዚአብሔር፦ ‘በራሴ ማልሁ፡’ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና፣
17 በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤
18 የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና።”
19 አብርሃምም ወደ ብላቴኖቹ ተመለሰ፥ ተነሥተውም ወደ ቤርሳቤህ አብረው ሄዱ፤ አብርሃምም በቤርሳቤህ ተቀመጠ።
፨ ሐናም ልጅዎን ለእግዚአብሔር ሰጠች።
1 ሳሙኤል 1:24
24 ጡትም በተወ ጊዜ ከእርስዋ ጋር እርሱንና አንድ የሦስት ዓመት ወይፈን፥ አንድ የኢፍ መስፈሪያ ዱቄት፥ አንድ አቁማዳ የወይን ጠጅ ይዛ ወደ ሴሎ ወደ እግዚአብሔር ቤት አመጣችው፤ ሕፃኑም ገና ታናሽ ነበረ።
፨ ልጆችን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አለባቸው።
ማቴዎስ 19:14-15
14 ነገር ግን ኢየሱስ፦ “ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡” አለ፤
15 እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ።
፨ ሊያቀዛ ጠራቸው።
ማቴዎስ 14:17-18
17 እነርሱም፦ “ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም፡” አሉት።
18 እርሱም፦ “እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ፡” አላቸው።

2 ጢሞቴዎስ 1:9-12
9 ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥
10-11 አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።
12 ስለዚህም ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ ተቀብዬአለሁ፥ ነገር ግን አላፍርበትም፤ ያመንሁትን አውቃለሁና፥ የሰጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ሊጠብቅ እንዲችል ተረድቼአለሁ።

1/13/2018ነብይ አዜብ አህመድ                          ኢየሱስን መፈለግማርቆስ 16:1-71 ሰንበትም ካለፈ በኋላ መግደላዊት ማርያም የያዕቆብም እናት ማርያም ሰሎሜም መጥተ...
12/09/2026

1/13/2018
ነብይ አዜብ አህመድ

ኢየሱስን መፈለግ

ማርቆስ 16:1-7
1 ሰንበትም ካለፈ በኋላ መግደላዊት ማርያም የያዕቆብም እናት ማርያም ሰሎሜም መጥተው ሊቀቡት ሽቱ ገዙ።
2 ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን እጅግ በማለዳ ፀሐይ ከወጣ በኋላ ወደ መቃብር መጡ።
3 እርስ በርሳቸውም፦ “ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል?” ይባባሉ ነበር፤
4 ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ።
5 ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጎናጸፈ ጎልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።
6 እርሱ ግን፦ “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
7 ነገር ግን ሄዳችሁ ለደቀ መዛሙርቱ ለጴጥሮስም፦ ‘ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፤ እንደ ነገራችሁ በዚያ ታዩታላችሁ፡’ ብላችሁ ንገሩአቸው፡” አላቸው።

• ድንጋይ ቢኖርም ኢየሱስን ከመነሳት ከመገለጥም አልከለከለውም አልከለከለውም።
• ኢየሱስ እንዳለው ተነስቷል ስለዚህም በመቃብር የለም።
• ኢየሱስ በሶስተኛው ቀን መነሳቱ ስለሚታወቅ በጠባቂ ያስጠብቁት ነበር።

ዮሐንስ 20:12-16
12 ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች።
13 እነርሱም፦ “አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ?” አሉአት። እርስዋም፦ “ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም፡” አለቻቸው።
14 ይህንም ብላ ወደ ኋላ ዘወር ስትል ኢየሱስን ቆሞ አየችው፤ ኢየሱስም እንደ ሆነ አላወቀችም።
15 ኢየሱስም፦ “አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? ማንንስ ትፈልጊያለሽ?” አላት። እርስዋም የአትክልት ጠባቂ መስሎአት፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ወስደኸው እንደ ሆንህ ወዴት እንዳኖርኸው ንገረኝ እኔም እወስደዋለሁ፡” አለችው።
16 ኢየሱስም፦ “ማርያም፡” አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ፦ “ረቡኒ፡” አለችው፤ ትርጓሜውም፦ “መምህር ሆይ፡” ማለት ነው።

• መነሳቱን ብታውቅም ነገርግን በዓይኗ ማየት ፈለገች።
• እርሱም ተገለጠላት በስሟም ጠራት።
• ሄዳም የምስራች ተናገረች።

Address

Belay Zeleke Street Or Tunisia Street Or Mesfine Harrar Street
Addis Ababa
166CODE1029

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰሜን ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን - Semien Full Gospel Local Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share