ፍኖተ ትጉሃን - Finote Tiguhan

ፍኖተ ትጉሃን - Finote Tiguhan በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንስ የፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

30/11/2024
ዓመታዊ የፀሎት መርሃግብር በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ት/ቤት  በመካሄድ ላይ ይገኛል
08/09/2024

ዓመታዊ የፀሎት መርሃግብር በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ት/ቤት በመካሄድ ላይ ይገኛል

የስቅለት በዓል በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን +++++++++++++++++++++++++++++++++++++በእለተ ዓርብ ለዓለም ቤዛ ሊኾን መድኃኔ ዓለም የተሰቀለበት ዕለ...
03/05/2024

የስቅለት በዓል በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በእለተ ዓርብ ለዓለም ቤዛ ሊኾን መድኃኔ ዓለም የተሰቀለበት ዕለት ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተስፋ አበውን ለመፈጸም ሲል በፈቃዱ በአይሁድ እጅ ተገርፎ መስቀል ከሊቶስጥራ እስከ ቀራንዮ ተሸክሞ የሔደበትና በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ተሰቅሎ ዓለምን ያዳነበት ቀን ነው፡፡
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++

"ወበእንተ ዝንቱ ተቀበልዎ እሙንቱ ሰብእ እስመ ሰምዑ ዘንተ ተአምረ  ፤ ስለዚህ ደግሞ ሕዝቡ ይህን ምልክት እንዳደረገ ስለ ሰሙ ሊቀበሉት ወጡ።”  — ዮሐንስ ፲፪፥፲፰የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ...
28/04/2024

"ወበእንተ ዝንቱ ተቀበልዎ እሙንቱ ሰብእ እስመ ሰምዑ ዘንተ ተአምረ ፤ ስለዚህ ደግሞ ሕዝቡ ይህን ምልክት እንዳደረገ ስለ ሰሙ ሊቀበሉት ወጡ።”
— ዮሐንስ ፲፪፥፲፰
የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በዓለ ሆሣዕና አከባበር።

የሚወዷቸው መጽሐፍቶች እንዲኖርዎት የመጽሐፍ ዕቁባችንን ይቀላቀሉ፤ ከሚያዝያ 30 ጀምሮ ይጀመራል፡፡ በፍጥነት ደውለው እንደየፍላጎትዎ በወር ከ200 ብር ጀምሮ ባሉ ዕቁቦች ይመዝገቡ💥 መመዝገቢ...
25/04/2024

የሚወዷቸው መጽሐፍቶች እንዲኖርዎት የመጽሐፍ ዕቁባችንን ይቀላቀሉ፤ ከሚያዝያ 30 ጀምሮ ይጀመራል፡፡ በፍጥነት ደውለው እንደየፍላጎትዎ በወር ከ200 ብር ጀምሮ ባሉ ዕቁቦች ይመዝገቡ

💥 መመዝገቢያ ቦታ = በሰንበት ትምህርት ቤቱ ቤተ መጽሐፍት
💥ምዝገባ የሚጠናቀቀው = ሚያዝያ 25/2016
💥ለበለጠ መረጃ
📞 +251943878518
📞+251915580252

እንደምን አላችሁ እናትና አባቶቻችን እኅትና ወንድሞቻችን የትንሣኤ የቤት ለቤት ማዕድ ማጋራት የገንዘብ ማሰባሰብ ጀምረናል። የአንድ ሰዉ ሙሉ ወጪ 1500 ሲሆን ፖኬጁም የሚያጠቃልለው1/ዶሮ2/...
24/04/2024

እንደምን አላችሁ እናትና አባቶቻችን እኅትና ወንድሞቻችን የትንሣኤ የቤት ለቤት ማዕድ ማጋራት የገንዘብ ማሰባሰብ ጀምረናል። የአንድ ሰዉ ሙሉ ወጪ 1500 ሲሆን ፖኬጁም የሚያጠቃልለው
1/ዶሮ
2/ሽንኩርት 5ኪሎ
3/10 እንቁላል
4/ ዘይት 1ሊትር

ስለሆነም ሁላችንም በአቅማችን በመሳተፍ አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦቻችንን በማስፈሰክ የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። ስለምታደርጉልን ድጋፍ ከወዲሁ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ። ገንዘብ ገቢ ማድረጊያ አካውንት 151123546 አቢሲኒያ ስንታየሁ ምትኩ ኢየሩሳሌም
1000568274311 ንግድ ባንክ ምትኩ ኢየሩሳሌም ስንታየሁ
ሁላችንም ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን።
ሞያ እና በጎ አድራጎት ክፍል

23/04/2024
የላፍቶ ፍኖተ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት "መሰብሰባችንን አንተው" በሚል መሪ ቃል ወደ ጉዞ ዋሻ ተክለ ሃይማኖት የተካሄደ የኒቆዲሞስ ዓመታዊ የአንድነት ጉዞ በምስል
22/04/2024

የላፍቶ ፍኖተ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት "መሰብሰባችንን አንተው" በሚል መሪ ቃል ወደ ጉዞ ዋሻ ተክለ ሃይማኖት የተካሄደ የኒቆዲሞስ ዓመታዊ የአንድነት ጉዞ በምስል

https://youtu.be/0isSlgb9E6I?si=G34_qQk3ChGX9Nzs
30/03/2024

https://youtu.be/0isSlgb9E6I?si=G34_qQk3ChGX9Nzs

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ ፡፡ ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ:: አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ፡፡ትርጉም፦ እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በ...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍኖተ ትጉሃን - Finote Tiguhan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ፍኖተ ትጉሃን - Finote Tiguhan:

Share