Exposing Only Jesus ኦንሊ ጂሰስ

Exposing Only Jesus ኦንሊ ጂሰስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Exposing Only Jesus ኦንሊ ጂሰስ, Religious organisation, Addis Ababa.

Exposing Only Jesus በጊዜ ነቅቶ ብዙዎችን እያነቃ የሚገኝ ድንቅ አገልግሎት።
05/04/2026

Exposing Only Jesus

በጊዜ ነቅቶ ብዙዎችን እያነቃ የሚገኝ ድንቅ አገልግሎት።

አብ ስም አይደለም ስሙ ኢየሱስ ነዉ የምትሉ ኦጄዎች አንድ ጥያቄ እንጠይቃችሁ። ወልድ አባቱን ማን ብሎ ነዉ የጠራዉ? ማን ብለን እንድንጠራዉስ ነዉ ያስተማረን? ( ለምሳሌ ማቴ 6:9) ለመሆኑ...
05/04/2026

አብ ስም አይደለም ስሙ ኢየሱስ ነዉ የምትሉ ኦጄዎች አንድ ጥያቄ እንጠይቃችሁ።
ወልድ አባቱን ማን ብሎ ነዉ የጠራዉ? ማን ብለን እንድንጠራዉስ ነዉ ያስተማረን? ( ለምሳሌ ማቴ 6:9) ለመሆኑ ወልድ አባቱን ኢየሱስ ብሎ ጠርቶት ያዉቃል? ወይስ አባት ሆይ ብሎ ነበር የጠራዉ?

በአዋሳ አጥቢያ የፓሰተር በረከት የዉሸት “ሳክስ” በገአድ ሲጋለጥ …………………………………………..…………………………………………..ታች ሆኖ የበላዮቹን ለማዘዝ እና ለመምራት የሚታገለዉ  አፈ ቀላጤዉ...
05/04/2026

በአዋሳ አጥቢያ የፓሰተር በረከት የዉሸት “ሳክስ” በገአድ ሲጋለጥ
…………………………………………..
…………………………………………..

ታች ሆኖ የበላዮቹን ለማዘዝ እና ለመምራት የሚታገለዉ አፈ ቀላጤዉ ፓስተር በረከት የሰበካ ሀላፊና ፓሰተሮችን በአዋሳ አጥቢያ ሰብስቦ ትዕዛዝ ሲያስተላልፍ የተቀዳ ቪድዬ ምስክር ነዉ።
በቲክቶክ እየመጣ እየፉከረ ና እየዛተ የአለቆቹ የተደበቀ ገመና እንዲገለጥ ምክንያት ሆኖ ሲያበቃ አሁን ደግሞ ጠባቂና ከላያቸዉ ለመምሰል ይጥራል ይዳክራል።

በየቦታዉ ሳክስ መሰከሱን ቀንስ በሉልን ።

05/04/2026
ኦጄ በቂ ዝግጅት ሳይደረግ የተቋቋመ ቤተእምነት ስለሆነ ለአንድ ጥቅስ አምስት ተቀራኒ ምላሾችን ይሰጣል። ምሳሌማቴ 28:19-20 ላይ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ ጌታ ያዘ...
03/04/2026

ኦጄ በቂ ዝግጅት ሳይደረግ የተቋቋመ ቤተእምነት ስለሆነ ለአንድ ጥቅስ አምስት ተቀራኒ ምላሾችን ይሰጣል።
ምሳሌ
ማቴ 28:19-20 ላይ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ ጌታ ያዘዘዉን
1) ስም እንጂ ስሞች አላለም
2) አብ ስም አይደለም
3) የአብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ ነዉ
4) ሐዋሪያት አልተረዱም ነበር መንፈስ ቅዱስ ከወረደ በኋላ ተረዱ
5) ይህ ጥቅስ በካቶሊኮች የተጨመረ እንጂ የእግዚአብሄር ቃል አይደለም
ኦጄዎች ትክክለኛዉ ምላሽ የቱ ነዉ?

ኦጄዎች ግን አንዳንድ ጥቅሶችን ሳታዩ ነዉ 'ኢየሱስ አብ ነዉ' ያላችሁት? እስኪ ለማየት ሞክሩ“…እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ...
03/04/2026

ኦጄዎች ግን አንዳንድ ጥቅሶችን ሳታዩ ነዉ 'ኢየሱስ አብ ነዉ' ያላችሁት? እስኪ ለማየት ሞክሩ
“…እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት… ”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥1-2

ኦጄዎች ኑፋቄያቸዉን በመረጃ  ስንሞግት በየኮሜንቱ ዋራ ላይ በዚህ ዓመት 12,296 ሰዉ አጥምቀናል በማለት ትክክለኛ ሐይማኖት የኦጄ መሆኑ ማረጋገጫ ብዙ ማጥመቅ ነዉ ይላሉ። ኦጄዎችን የምንጠ...
02/04/2026

ኦጄዎች ኑፋቄያቸዉን በመረጃ ስንሞግት በየኮሜንቱ ዋራ ላይ በዚህ ዓመት 12,296 ሰዉ አጥምቀናል በማለት ትክክለኛ ሐይማኖት የኦጄ መሆኑ ማረጋገጫ ብዙ ማጥመቅ ነዉ ይላሉ። ኦጄዎችን የምንጠይቀዉ
በ1994 ዓ.ም ጆባዎች በሶቭየት ህብረት 27,000 ሰዉ

አጥምቀዋልና ከኦጄና ከጆባ ማነዉ ትክክል?

ሁለቱ የወልድ ጠላቶችእነዚህ የምታዪዋቸዉ ሁለቱ የወልድ ጠላቶች ናቸዉ። አንዱ ወልድ ማለት አብ የፈጠረዉ ትንሽ አምላክ ነዉ አለ። ሌላዉ ወልድ ማለት የአብ ቱታ ነዉ ይላል። አንዱ የአርዮስ ት...
02/04/2026

ሁለቱ የወልድ ጠላቶች

እነዚህ የምታዪዋቸዉ ሁለቱ የወልድ ጠላቶች ናቸዉ። አንዱ ወልድ ማለት አብ የፈጠረዉ ትንሽ አምላክ ነዉ አለ። ሌላዉ ወልድ ማለት የአብ ቱታ ነዉ ይላል። አንዱ የአርዮስ ትምህርት ከሞት ሲያስነሳ ሌላዉ የሰባሊዮስን ትምህርት ይዞ ብቅ አለ። አንዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጆባዎችን ሲያስከትል ሌላዉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኦጄዎችን አስከተለ። ሁለቱንም ግን ጥቅስ እየጠቀሰ ኢየሱስን የፈተነዉ ሰይጣን ለራሱ አዘጋጃቸዉ። ለሁለቱም ዘዳ 6:4ን ለጋራ ዓላማ አዉሉ አላቸዉ። ዓላማዉም ሰዉ በልጁ ህይወት እንዳያገኝ ነዉ። ጥቅስ ለስህተት መጥቀስ የ 2 ሺ ዓመት ልምድ አለዉና ሁለቱንም ለዚህ አዘጋጃቸዉ። አንዱ የጆባዎች አባት ቻርለስ ታዝ ራሰል ከአሜሪካ ሌላዉ የኦጄዎች አባት ተክለማርያም ገዛኸኝ ከኢትዮጵያ። ዘር ቀለም ሳይል ሰይጣን ለአንድ ዓላማ ያዘጋጃቸዉ የወልድ ጠላቶች።

ኦጄዎች ግን ራዕይ 1:1ን ስታነቡ "ኢየሱስ አብ ነዉ" ያላችሁት ትምህርት የት ነዉ የሚሄድባችሁ? “ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ እግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ ...
02/04/2026

ኦጄዎች ግን ራዕይ 1:1ን ስታነቡ "ኢየሱስ አብ ነዉ" ያላችሁት ትምህርት የት ነዉ የሚሄድባችሁ?
“ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ እግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠው በእርሱም የተገለጠው ይህ ነው፥ ኢየሱስም በመልአኩ ልኮ ለባሪያው ለዮሐንስ አመለከተ፥”
— ራእይ 1፥1

የቄስ በረከት ሳክስ አንድ ቪዲዮ ላይ ወልድ በስጋ ተገለጠ ወይም ወልድ በስጋ መጣ የሚል አንድም ጥቅስ የለም እያለ እጁን እያወራጨ ሞኝ ተከታዮቹን  እያስደመመ ተመለከትኩ።በመሠረቱ እኛ ቃል ...
02/04/2026

የቄስ በረከት ሳክስ

አንድ ቪዲዮ ላይ ወልድ በስጋ ተገለጠ ወይም ወልድ በስጋ መጣ የሚል አንድም ጥቅስ የለም እያለ እጁን እያወራጨ ሞኝ ተከታዮቹን እያስደመመ ተመለከትኩ።

በመሠረቱ እኛ ቃል እየለቀምን እናምናለን አላልንም ይሄ ቄስ ምንም ያልተማረ መሆኑም ምታውቁት እንዲህ ሚወራጨው ሕጸጽ እያወራ መሆኑን እንኳን አያውቅም። Exact word fallacy ይባላል። ስለዚህ እኛ ክርስቲያኖች ቃሉ አለ የለም ብለን እምነታችንን ስለማንገነባ ይህንን ጥያቄ አታቅርቡልን።

እሺ በራሳችሁ ሚዛን ተመዘኑና እስቲ አሳዩን “አብ በስጋ ተገለጠ” የሚል አንድ ጥቅስ። ምንም ነገር ስታዘበዝቡ በቀጥታ አሳዩን እንዲያ የሚል አለ? ከሌለ ሄዳችሁ ለቄስ በረከት ንገሩት። እምነታችንን እኛ ቀለል አድርገን እናሳያችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ሮሜ 9፥5 ላይ ክርስቶስ በስጋ መጣ ይላል አይደል? ክርስቶስ ወይም የተቀባው ማን ነው ታዲያ? ይህንን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ወልድ ወይም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ይናገራል ስለዚህ ክርስቶስ በስጋ መጣ ማለት ወልድ በስጋ መጣ ማለት ካልሆነ ምን ማለት ነው? ክርስቶስ ተብሎ አብ የተጠራበት አንድ ጥቅስ አለ? የለም! ስለዚህ ኦንሊ ጂሰሶች ከውሸት አምልጡ።

የብልግናቸውን ትግ ተመልከቱአሁን እኚህ ናቸው እንግዲህ በዋራ የተጠመቁት በውስጥ መስመር በድምጽና በቴክስት የተሳደባችሁ ሁሉ ተራችሁን እየጠበቃችሁ
01/04/2026

የብልግናቸውን ትግ ተመልከቱ

አሁን እኚህ ናቸው እንግዲህ በዋራ የተጠመቁት

በውስጥ መስመር በድምጽና በቴክስት የተሳደባችሁ ሁሉ ተራችሁን እየጠበቃችሁ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Exposing Only Jesus ኦንሊ ጂሰስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share