Kolfe guenet church members

Kolfe guenet church members kgc to share our idea and keep close each other

we need to be close each more than any time the aim is to be friends beyond being in the same church and also to use Facebook for strong friendship while using it for fun.all kgc members are advised to join and share there ideas post things specially about our church,ourselves we appreciate posts,videos and live conference or regular Sunday preaches on our church.

18/01/2019

"በድምጽ ብርታት የሚያምን ፣ ጥሞናን እጅግ የሚፈራ ፣ በጸጥታ የሚፈሰውን ሰማያዊ ኅብረ ዜማ ለመስማት ጆሮው ያልተቃኘ ፥ የራሱን ድምጽ በመስማት ግን ጮቤ የሚረግጥ ፥ የዝማሬ አምልኮ የሚመስል የሁካታ እንቅስቃሴ አለ። ይህ በየስፍራው የምንሰማው ከባድ ጫጫታ የውስጥ ባዶነት ማባበያ ይሆንን እያልሁ እፈራለሁ ፣ ነገር ግን ከንቱ ጫጫታ ባዶነት ያባብሳል እንጂ አይፈወሰውም፡፡ዝላይና ግርግር ሊያሳብደን ሲደርስ ልቦናችንን እንዳንስት አንዳንዴ ወደ ምድረበዳ
መሸሽ ያሻን ይሆን? ጌታችን እንደዚህ ማድረግ ልማዱ ነበር፡፡" ንጉሴ ቡልቻ

25/09/2018

ቤተክርስቲያንን እንዴት መግለፅ ይቻላል?

ምልከታይሄ ቃል በብዙ ኮፒ በብዙ ቋንቋ ሌላው በማይወዳደረው መልኩ ታትሞ የተሰራጨ፤ ቤታችን ከእሱ በላይ በቁጥር በላጭ መፅሐፍ የሌለ(አዲሱ መደበኛ የ54 እያልን) ቢሆንም፤ አሁንማ በየስልኮቻ...
15/01/2018

ምልከታ
ይሄ ቃል በብዙ ኮፒ በብዙ ቋንቋ ሌላው በማይወዳደረው መልኩ ታትሞ የተሰራጨ፤ ቤታችን ከእሱ በላይ በቁጥር በላጭ መፅሐፍ የሌለ(አዲሱ መደበኛ የ54 እያልን) ቢሆንም፤ አሁንማ በየስልኮቻችን እጅ ላይ እንደቀልድ የገባ ነገር ግን ከየትኛውም መፅሀፍ በታች ከዐይናችን የተነፈገ ከተነበበመ የልብ ቀልብ የአእምሮ ምርምር ተነፍጎት ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ሃሳቡ የረቃ ነው የሚመስለኝ።ዛሬ ይሄ የማር ወለላ ተንቆ የተረገጠበት፣ሰው ሁሉ ከዚህ "አሮጌ መፅሀፍ" ይልቅ አዲስ ነገር በመፈለገ የሚራወጥበት ፤ በየምስባኩ መቶ ሺ ረብጣ ስለመማረክ እንጂ ረብጣ እንዳገኘ በቃሉ ደስ ስለመሰኘት መስማት እንደ መስቀል ወፍ ይናፍቅሀል(የምር ትጠማለህ)
በዚህ ጊዜ አጥር ጥግ ተኮራምቶ የጠዋቱን ብርድ ለመከላከል ከላይ የሚደርበውን ደርቦ ወንጌሉን ለዚያውም የክርስቶስና የሳምራዊቷን ሴት ሙግት የሚቸክል የኔ ቢጤ ስታኝ ልብህ አይሞቅም በናትህ ዛሬ በጠዋት የሆንኩት ይሄንን ነው።
እኔም ጠጋ በዬ ሹክ አልኩት "አባ የከበረ ነገር ይዘሀል እንዳትለቀው "
ምክር ቢጤ
እናንበው ያነበናል እናጥነው ያጠናናል ታዲያ እንደጥሩ ምርምር ሼልፍ ላይ አይስቀምጠንም የለውጥ ሀይል ከውስጡ ያጋባብናል እንጂ
በስተመጨረሻ ያው የኔ ነገር ቦታ እና ጊዜ አይመርጥም ለጓድቼ ግራሚ እና አደይ ከእኛ ወገን ሆናችሁ ትጣመሩ ዘንድ እግዜር ስለረዳችሁ እንኳን ....ታውቁታልችሁ።

23/07/2017

Critical for your faith

ነገም ሌላ ቀን ነው
21/04/2016

ነገም ሌላ ቀን ነው

27/03/2016

(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 11)
----------
9፤ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ፤

10፤ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና።
. .
13፤ እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ።

14፤ እንዲህ የሚሉት ለእነርሱ የሚሆነውን አገር እንዲፈልጉ ያመለክታሉና።

26/03/2016

" ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።"
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:7)

25/03/2016

" እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:20)

24/03/2016

"ሕይወት በሰላሙ ምንኛ ይጥማል
እግዚአብሔር ቅርብ ነው ፀሎትም ይሰማል
የፈለጉት ሲሆን ደጅ ቤት ሲሞላ
ክርስትና ግሩም ግሩም እንደሌላ
መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
ሁልጊዜ ሃሌ ሉያ ካፉ ማይለየው"
በዶ/ር ደረጄ ከበደ

23/03/2016

" የሰው አካሄድ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው እንደ ሆነ፤ በእርሱና በጠላቶቹ መካከል ስንኳ ሰላምን ያደርጋል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 16:7)

22/03/2016

" በጻድቅ ሰው ቤት ብዙ ኃይል አለ፤ የኃጥእ ሰው መዝገብ ግን ሁከት ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 15:6)

21/11/2011

1
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
2
ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።
3
እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ ብርሃንም ሆነ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe guenet church members posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Kolfe guenet church members:

Share