Prophet Sisay Timotiyos

Prophet Sisay Timotiyos Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Sisay Timotiyos, Church, Addis Ababa.

አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ...ትንሳኤ ማለት ከሞት መነሳት ብቻም ሳሆን ላለመሞት መነሳት ነው። ከሞት እነ አልአዛርም ተነስተዋል ዳሩ ግን ተመልሰው ሞተዋል።
16/04/2023

አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ...

ትንሳኤ ማለት ከሞት መነሳት ብቻም ሳሆን ላለመሞት መነሳት ነው። ከሞት እነ አልአዛርም ተነስተዋል ዳሩ ግን ተመልሰው ሞተዋል።

19/03/2023
15/02/2023

..የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት

እኔ የወንጌል አማኝ ክርስቲያን ነኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ግልጽ የሆነ የትምህርት ልዩነት አለኝ። ነገር ግን ማንኛውም በኦርቶዶክስ ወገኖች ላይ የሚሆንን ሐዘን እቃወማለሁ ...
05/02/2023

እኔ የወንጌል አማኝ ክርስቲያን ነኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ግልጽ የሆነ የትምህርት ልዩነት አለኝ። ነገር ግን ማንኛውም በኦርቶዶክስ ወገኖች ላይ የሚሆንን ሐዘን እቃወማለሁ ። በውስጥዋ የተፈጠረውን ችግር/ ሁኔታ በሰላሞ እንዲፈታ እጸልያለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአገራችን ካበረከተችው አስተዋጽኦ የተነሳ እጅግ አከብራታለሁ። የወንጌል አማኞች ይህን ሼር በማድረግ አብሮነታችንን እናሳይ።
!!

ሄደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደኢየሱስን አምኖ አለምን የካደሄደ  ወደ አባቱ ሄደ😭😭ቄስ በሊና ሳርካ ወደ አገለገሉትና ወደ ምወዱት አባቱ ወደ ዘላለም መኖሪያው ሄደዋል😭😭መልካም እረፍት 😭😭(2ኛ ወ...
06/12/2022

ሄደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ
ኢየሱስን አምኖ አለምን የካደ
ሄደ ወደ አባቱ ሄደ😭😭
ቄስ በሊና ሳርካ ወደ አገለገሉትና
ወደ ምወዱት አባቱ ወደ ዘላለም
መኖሪያው ሄደዋል😭😭
መልካም እረፍት 😭😭

(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4)
7፤ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
8፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

ለሚመለከተው ሁሉ !
28/11/2022

ለሚመለከተው ሁሉ !

☺️
27/11/2022

☺️

ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ        ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው         በደረቅ በርሀ        ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ        የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ...
27/11/2022

ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ
ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው
በደረቅ በርሀ
ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ
የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ

The most powerful motivation is Rejection💪
21/11/2022

The most powerful motivation is Rejection💪

 #ከሎጥ ብርታት የአብርሃም ድካም ይሻላል አብርሀም አርጅቶ ከበረታው ሎጥ ይሻላል ከፍናና ሰባት ልጆች የሀና አንዱ ይበልጣል አንድ አባባል ላውጋቹ አንበሳ ብዙ አይወልድም ስለዚህ ቀበሮ መጣች...
08/11/2022

#ከሎጥ ብርታት የአብርሃም ድካም ይሻላል አብርሀም አርጅቶ ከበረታው ሎጥ ይሻላል ከፍናና ሰባት ልጆች የሀና አንዱ ይበልጣል አንድ አባባል ላውጋቹ አንበሳ ብዙ አይወልድም ስለዚህ ቀበሮ መጣች እና ሴት አንበሳዋን 1 ብቻ  መውለድ ምትችይ ብላ አሾፈችባት ፈገግ ብላ አንበሳዋ አንድ ነገር አትርሺ የኔ አንድ ሲወለድ የአንበሳ ልጅ ነው አለቻት...
ወዳጆቼ ትኩረት ብቻ ማድረግ ከቻልን እና ሙሉ አቅማችንን ከተጠቀምን መቀየር የማንችለው ነገር የለም
#አንተ ያየኸውን ራዕይ ብቻ ትኩረት ካደረክ ሰዎች አንተን ያያሉ ያሰብክበትም ቦታ ትደርሳለህ!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251926450809

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Sisay Timotiyos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category