Gospel teacher Estifanos Gessesse

Gospel teacher Estifanos Gessesse It helps people to understand their personal lives, how to be self-sufficient and self-aware in any a

27/11/2022

አታለልን ለሚሉ ጎበዞች መታለል፤ መታለል ሳይሆን ማታለል ነው። ያታለሉ የመሰላቸው ጊዜ መታለላቸውን ሲያውቁ ጎበዝ ሳይሆን ሰነፍ እንደነበሩ ያውቃሉ። ወይ ጊዜ

19/11/2022
07/09/2022

ከመነሻህ ጀምረህ መድረሻህን ግብ አድርገህ ስትነሳ መነሻህን እርቀህ ደግሞ ወደ መዳረሻህ በተቃረብክ ቁጥር ድካሙ እየበረታ ይሄዳል። ግን እስቲ ገልብጠን እንየው ( ከተቃረብክበት መዳረሻ ወደተነሳህበት መነሻህ መመለስ ድካሙ ከመጀመሪያው ከደከመህ የበረታ ከባድ ድካም ያደርገዋል ) እናም እንደዚህ አሰብኩ
*** ወደኃላ ከወደፊቱ ከቀረው ይልቅ በጣም እሩቅ ነው ***
ስለዚህ መንገድ ለጀመረ መንገደኛ ወደፊት ምርጫ የሌለው የህይወት ክንውኑ ነው።
ወደፊት!! ወደፊት !!
መጪው ዓመት ወደፊት በመሄድ የጀመርነውን የምንጨርስበች ዓመት ይሁን

ተባረኩ

ድንቅ ጊዜ ነበር። በሁሉ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው
01/09/2022

ድንቅ ጊዜ ነበር። በሁሉ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው

31/08/2022

አምላክ ቢሆን ለሚያቅተን ለማንችለው ጉዳይ ጣልቃ ይገባል

08/08/2022
02/07/2022

ከኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የድሬዳዋ እና አካባቢው ቅርንጫፍ ቢሮ የተላለፈ መልእክት
በድሬዳዋ ብሎም በምስራቁ የሃገራችን ክፍል የምትገኙ ቅዱሳን ወገኖች የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ፡፡ ባለንበት በዚህ የዘመን ፍፃሜ በመአበል እንደምትንገላታ መርከብ አለማችን በጦርነት መድሃኒት ባልተገኘላችው ህመሞች መፍትሄ ባልተገኘላቸው ቸግሮች እየተናጠች ነው፡፡ ትኩረታችንን የሚስቡ ልባችንን የሚያከብዱ የህይወት እና የኑሮ ጥያቄዎች ከብበውናል፡፡ ከዚያም ባለፈ እኛ ዳግም የተወለድን የእግዚአብሄር ልጆች በምድር ላይ የሰማይ መንግስት አምባሳደሮች ሆነን በዙሪያችን ላሉ ሁሉ መልእክታችንን ማድረስ ሲገባን በራሳችን እና በእርስ በእርሳችን ችግር ዘመናችንን እንድንጨርስ ሆነናል ከትናንት ይልቅ ሊያሳስበን የሚገባው ዋነኛና እጅግ ወሳኝ አጀንዳችን ይህ የዳንበት፣ ነፃ የወጣንበትና፡ ክብር ያገኘንበት ወንጌል ነው፡፡ ወንጌላችን ልንኖርለት የሚገባ ዋና አጀንዳችን ነው ሐዋሪያው ጳውሎስ ‹‹ በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ ›› 1ቆሮ 9፡23 እንዳለው ማድረግ የምንችለውን እና የሚገባውን ሁሉ ስለወንጌል ልናደርግ ይገባናል፡፡ በመሆኑም ቅዱሳን ከምንጊዜውም ይልቅ በፀሎት እየተጋን በቃልም በኑሮም በአካባቢያችን ላሉ ሁሉ ወንጌልን እንድናደርስ ከጌታ የተቀበልነውን አደራ እንድንፈፅም እያሳሰብን እንደ ድሬዳዋ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከፊታችን ሐምሌ 9-10 በከተማችን በሚገኘው ሳቢያን ሜዳ በተዘጋጀው የወንጌል ክሩሴድ ላይ ያልዳኑ ሰዎችን በመጋበዝ በንቃት እንድትሳተፉ በፍቅር እናሳስባለን፡፡
የክብር ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣ

በለገሀሬ ሉተራን  መልካም ጊዜ ይሆናል
30/06/2022

በለገሀሬ ሉተራን መልካም ጊዜ ይሆናል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921757062

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel teacher Estifanos Gessesse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel teacher Estifanos Gessesse:

Share