Atronos

Atronos Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Atronos, Religious organisation, Addis Ababa.

አትሮኖስ Atronos
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት ጠብቀው የተጻፉ መጽሃፍትን በድምጽ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡ በኢንተርኔት አትሮኖሳችንን ዘርግተናል፡፡እርስዎም ጌዜ ቦታ ሳይገድብዎ ቅዱሳን መጻህፍትን በድምጽ ያንብቡ!..የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት

ጾም የሥጋ ምኞትን የምታጠፋ የነፍስን ቁስል የምታደርቅ  ለጎልማሶችም ጸጥታንና እርጋታን የምታስተምር ደገኛ ሥርዓት ነች፡፡እያንዳንዱን ዕለት ከክርስቶስ ጋር ሆኖ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? አብረ...
24/02/2025

ጾም የሥጋ ምኞትን የምታጠፋ የነፍስን ቁስል የምታደርቅ ለጎልማሶችም ጸጥታንና እርጋታን የምታስተምር ደገኛ ሥርዓት ነች፡፡

እያንዳንዱን ዕለት ከክርስቶስ ጋር ሆኖ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? አብረን እንጓዝ።

ፍሬ የምናፈራበት ጾም ያደርግልን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Atronos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share