Ethio Muslim Page

Ethio Muslim Page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Muslim Page, Religious organisation, Addis Ababa.

በሳውዲ ዐረቢያ እስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን አስመልክቶ Lammi lee mana hidhaa Saawdi arabiyaa jiran ilaalchisee ✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✳✴✳በ Ahmedin Je...
18/06/2021

በሳውዲ ዐረቢያ እስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን አስመልክቶ
Lammi lee mana hidhaa Saawdi arabiyaa jiran ilaalchisee
✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✳✴✳

በ Ahmedin Jebel official - አህመዲን ጀበል
================================
በሳውዲ ዐረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ታስረው የሚገኙ ወገኖች «ድምጽ ሁኑን» በሚል በተለያየ መንገድ ሲጠይቁኝ ነበር። እኔም የታሳሪዎቹ ጉዳይ ላይ «መፍትሄው ምንድነው?» ስል በማጠያየቅ የደረስኩበት ይህን ይመስላል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አንድ የኢትዮጵያ መንግስት የሥራ ኃላፊን ጠይቄ እንደገለጹልኝ ከ45 ሺህ የሚጠጉ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ዐረቢያ በተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ይገኛሉ። እነኚህን ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ወደ ሀገር ለመመለስ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ከታሳሪዎቹ ብዛት አንፃር የማጣራት፣አብዛኛዎቹ በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የሚሰሩት ኢትዮጵያውያን ዐረብኛ ካለመቸቻል፣የበረራ ሁኔታው ዘገምተኛ በመሆኑ ቶሎ የማስወጣቱ ሁኔታ ተጓቷል።

ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍጥነትና በዘመቻ ዜጎች ወደ ሀገር እንዲመለሱ ትዕዛዝ በማስተላለፋቸው ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት ጊዜ ዉስጥ 45ሺ እስረኞች በሙሉ በዘመቻ ወደ ሀገር ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ለዚህም እስከ ትናንት ድረስ በሳውዲ ዐረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የ40ሺህ ታሰሪዎችን የጉዞ ሰነድ (ሊሲፓሴ) አዘጋጅቷል። ወደ ሀገር የመመለሱ ዘመቻ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በቀን ስምንት በረራዎችን በማድረግ ዜጎችን የማስወጣት ዘመቻ ለመጀመር እየተሰራ እንደሆነ አብራርተዉልኛል። በተጨማሪም ሰሞኑን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ጭምር በአፈሳ መያዛቸው ትክክል አለመሆኑን ለሚመለከተው የሳውዲ ዐረቢያ ባለስልጣናት አቤቶታ እንደቀረበ አብራርተዋል።

Lamileen Itiyooppiyaa Biyya Saawdi Arabiyaat mana hidhaa addaa keessa hidhamani argaman "Sagalee nuuf ta'a" jechun nagaafataa turan. Anis dubbin lammilee mana hidhaatti daramaa jiran furmaanni jaraa maalii? " jechun gaafachaa turee odeefannoon argadhee kana fakkaata.

Hogganaan mootumaa Itiyoopiyaa dubbi kanaaf dhihoo ta'an tooko akka naaf ibsanitti waraqaa jireenya warri hinqabnee mana hidhaa saawdi Arabiyaatti lamilee Ityooppiyaa kuma 45 ta'an hidhamani jiru.Lamilee kanneen biyatti galchuf yaaliin godhamaa ture. Hat'u malee baayyina jaraa fi hojjatonni embaasi Itiyoopiyaa hedduun jaraa afaan Arabaa warra hin beekbee ta'uu akkasumas haalli xayyaarri ittin lammiilee keebya fuudha turee harkifataa ta'u irraa kan ka'ee yaaliin lammilee baasu harkifateera.

Hata'u malee giddu kana mummichi ministeraa lamileen mana hidhaa jiran gara biyyaati torbi lamaa hanga torbee sadiiti akka galan jechun ajaja dabarsaniin hidhamtoo juma 45 mara gara biyyaati galchuf qophaahamaa jira. Kanaaf jecha Imbaasiin ityioopoyaa Saawdi jiru haga guyyaa kaleesaatti waraqaa itti biyya galan(lisi paasee) kan nama kuma 40 qopheese xumureera.

Duulli lammilee biyyaati galchu torbi dhufu irraa kaasee guyyaati xayyaarri marsaa saddeet deddebi'uun torbi lama haga sadiitti xumuruuf qophaahamaa akka jiru naaf ibsanii jiru. Dabalataanis warra seera qabeessa dabalatee lamilee Ityoopiyaa hidhamu irratti komi qabnu mootumaa saawdiitiif dhiheesieeraa jedhaniru.

«የተኛነው ይብቃ።መዘናጋቱ ይቅር።»✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴★T.me/ahmedin99ዛሬ የተጀመረውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሲኖዶስ ስብሰባ ልክ እንደ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ...
26/05/2021

«የተኛነው ይብቃ።መዘናጋቱ ይቅር።»
✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴
★T.me/ahmedin99

ዛሬ የተጀመረውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሲኖዶስ ስብሰባ ልክ እንደ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት(መጅሊስ) የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ «አሁን ማድረግ አትችሉም።ከመንግስት ምርጫ በኋላ አድርጉ።» ወይም «መሪው መካሄዱን ስላልፈለጉ» ብሎ መንግስት እንዳይካሄድ ቢከለክልና በፖሊስ ዑለሞችን እንዳሳደደው ጳጳሳቱን ቢያሳድድ፣ እየተሳደዱም ቢሆን ተሰብስበው ከዉሳኔ ቢደርሱና የወሰኑት ዉሳኔ ወደተግባር እንዳይገባ ቢደረግ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስበው ይሆን?

1) ይህ ተደርጎ ቢሆን ኖሮ የመንግስትና የግል ሚዲያዎች ጉዳዩን እንዴት ይዘግቡት ነበር?

2) የመጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ እንዳይካሄድ ሽንጣቸውን ገትረው ሲተጉ የነበሩት የዚያ ሰፈር አክቲቪስቶች ጉዳዩን እንዴት ያራግቡት ነበር?

3) ከሰላም ሚኒስተር እስከ ፖሊስ፣ ከደህንነት እስከ የጸጥታ ዘርፍ፣ ከጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት እስከ ከንቲባ ጽ/ቤት በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይሆኑ ነበር? ብለህ በምናብህ ሳል(አስብ)።

4) ያለሃይማኖታቸው በማያገባቸው የመጅሊስ ጉዳይ በመግባት ተቋማዊ አሰራር፣የህግ የበላይነትና የህዝበ ሙስሊሙን መብት መከበር ጉዳይ ተቃራኒ በመቆም የጠቅላላ ጉባኤውን አባላትን ጭምር በክፉ እየፈረጁ በማህበራዊ ሚዲያ ሲጽፊ የነበሩት አካላት የሲኖዶሱን ጉዳይ እንዴት አጀንዳ ሊያደርጉ ይችሉ እንደነበር አስብ።

5) እንዲሁም የሲኖዶስም ሆነ የቤተክርስቲያን ጉዳይ የክርስቲያኖች ጉዳይ እንደሆነ በማመን የሙስሊም ሚዲያዎችና አክቲቪስቶች እየተካሄ ባለው የሲኖዶስ ስብሰባ ዝም ማለታቸውን ከሌሎች ጋር አነጻጽረህ ተመልከት።

6) ልክ በፌደራል መጅሊሱ ቅጥር ግቢ የጠቅላላ ጉባኤ አበላት የሆኑ ዓሊሞችና የቦርድ አባላት በተራ ጥበቃ ከበር ላይ «አትገቡም» እንደተባለው የሲኖዶስ አባላት የሆኑ ጳጳሳት ከበር አትገቡም ቢባሉ ሊሆን ይችል የነበረውን እስኪ አስቡት ።

7) እነኝህ መጅሊስ እንዳይስተካከል ሲተጉ የነበሩና እየተጉ ያሉ ጥቂት(ብዙሃኑን አይመለከትም) የሌላ እምነት ተከታዮች ለራሳቸው የተጎናጸፉትን መብትና ነጻነትን ኢትዮጵያዊነታቸው እንኳ ሳያስገድዳቸው ላንተ አይገባህም እያሉህ፣ «ኢትዮጵያዊነት» እያሉ የሚያወሩት የለበጣ እንደሆነ ተረዳ።

«ተቋሙ የግለሰቦች ሳይሆን የኔ ነው። ለዓመታት ዋጋ የከፈልኩበት ተቋሜ መጫወቻ እንዲሆን አልፈቅድም። ማንም ይሁን ማን ከህዝቡ በታች እንጂ ከህዝቡ በላይ ሊሆን አይገባም።የህግ የበላይነት እንጂ የግለሰብ የበላይበትን አልቀበልም» ብለህ ከጠባቂነት ወጥተህ ለይሉኝታና ለጉተታ፣ ለማስተኛና ለማምታቻ፣ ለትችትና ለዛቻ ሳትንበረከክ በጋራ በተግባር ካልቆምክ መጅሊስ ተላበሰ የተባለው ህጋዊ ሰውነት በወረቀት እንደሰፈረ ይቀራል። ተቋሙም የጠምጣሚ ካድሬ መፈንጪያ እንደሆነ ይቀጥላል።

በተግባር ካላየክ በቀር «ጉዳዩ በሽምግልና ተይዟል። ችግሩ ተፈትቷል።» ለሚሉት ማስተኛዎችና ማዘናጊያዎች ቦታ አትስጥ። «ለተቋሜ መፍትሄ ያለነው እኛው ነን። እነእገሌ አሉ በሚል እንደእስካሁኑ የተኛነው ይብቃ። መዘናጋቱ ይቅር» ብላችሁ በያላችሁበት ምከሩበት።

በ ኡስታዝ Ahmedin Jebal

Malaysian television broadcasters appear on screens hiding their eyes in solidarity with the Palestinian journalist who ...
26/05/2021

Malaysian television broadcasters appear on screens hiding their eyes in solidarity with the Palestinian journalist who was shot in the eye by the occupation army

USA Muslimss

26/05/2021

Masha Allah

11/05/2021

እሳት እና አበባ

Innaalillaahi wa'innaa eleyhi Raaji'uun  የኡስታዝ አህመዲን ጀበል አባት ዛሬ ማምሻዉን ወደ ኣኺራ ሄደዋሉ ዱዓ አርጉላቸው።
11/05/2021

Innaalillaahi wa'innaa eleyhi Raaji'uun

የኡስታዝ አህመዲን ጀበል አባት ዛሬ ማምሻዉን ወደ ኣኺራ ሄደዋሉ ዱዓ አርጉላቸው።

Ramadan Kareem
13/04/2021

Ramadan Kareem

በሳውድ ዐረቢያ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ትኩረት ይሻሉ! ************የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር ስለምን ዘነጋቸው?በሳውድ ዐረቢያ በተለያዩ እስርቤቶች ዉስጥ ታስረው የሚገኙ ኢ...
15/01/2021

በሳውድ ዐረቢያ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ትኩረት ይሻሉ!
***********
*የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር ስለምን ዘነጋቸው?

በሳውድ ዐረቢያ በተለያዩ እስርቤቶች ዉስጥ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ትኩረት ይሻሉ!
★★★★★★★★★★

Lamilleen Saawudi Arabiyaa keessatti hidhamani jiranu xiyyeeffanna arifachisa barbaadu!
************
Ministeerri haaja ala maa dagateeni?
Biyya saa'udi Arabiyaa kessatti lamileen Itiyooppiyaa mana hidhaa addaa addaa kessaatti hidhamani jiranu xiyyeefannaa addaa barbaaduu.

By

11/09/2018

💖Enyuu namni Rabbii laaffiiseefi Nabiyyii irraati salawata busuu?
💖Sallaallahu aleyhi wasalaam💖

Shaik kamal Abbaa Simal Gara Biyyaatti debi'aniru.Dhukubsatani kalee jijiirachuf biyya hindi kan turan shaik Kamal abbaa...
05/09/2018

Shaik kamal Abbaa Simal Gara Biyyaatti debi'aniru.

Dhukubsatani kalee jijiirachuf biyya hindi kan turan shaik Kamal abbaa simal osoo kalee hinjiratiin eengadda gara finfinnetti deebianiru. dhukubni haraan osoo hin baraamiin kan isaanirra ture somba isaani irratti waan argameef hamma inni fayyutti oppraasoyooni gochu hindandamee waan jedhameef achitii baatii 3 turuun waan basiin isaa hindamneef biyyaatti wallanamani akka deebianu jadhamee deebianiruu. Ethiyoopiyaa kessas dhukuba kanan doktorri tokko waan jiruuf gara isaatti deema jedhee hospitaalli hindee asitti ergaaraani. Kalessa irra kaasee assitti doktoricha biratti laalmu fi kalee dhiqacu jalqabaniru. Kan argaman finfinnee ayarxeena dha. Duaeeii godhaafi.

Ahmedin Jebal

ሼር በማድረግ ለሚመለከተዉ ሁሉ ይድረስ  ....ዘመናዊ ሰው ማለት ለፍትህና ለእኩልነት ዘር ሀይማኖት ሳይገድበው ለሰው ልጅ ሁሉ የሚቆም ነው ።ይሄ ነገር ወይ አንተ አንቺ ሀይማኖትህ ክርስቲያ...
03/09/2018

ሼር በማድረግ ለሚመለከተዉ ሁሉ ይድረስ ....
ዘመናዊ ሰው ማለት ለፍትህና ለእኩልነት ዘር ሀይማኖት ሳይገድበው ለሰው ልጅ ሁሉ የሚቆም ነው ።
ይሄ ነገር ወይ አንተ አንቺ ሀይማኖትህ ክርስቲያን ሌላም ስለሆነ ባንተ ስላልደረሰ አይመለከተኝም አትበል አንተም አንቺም ምፀልይዉ ምንፀልየዉ ለአንድ ለፈጠረን ፈጣሪያችን ነዉ ስትቀበርም አንድ አፈር አንድ መሬት ዉስጥ ነዉ መቀበሪያዉ ቦታ ይለያይ እንጂ እናም ሰዉ ከሆንክ ሰዉ ከሆንሽ ሁላችንም አንድ እንሁን እንደሰዉ እናስብ።
የእኩልነት ምድር ላይ ዘረኝነት በፍፁም አይበቅልም!
ከዚ በላይ የባሰ ግፍ የለም በሀገርህ አትፀልይም አትቀበርም 😢 😢
ትግራይ አክሱም ውስጥ አንድ ሙስሊም ሲሞት መሞቱ ብቻ አይደለም የሚያሳዝነው
በጣም የሚያሳዝነውና ይበልጥ የሚያስጨንቀው ሟቹ እንዴትና ዬት ይቀበራል የሚለው ነው ምክንያቱም ሟቹን ለመቅበር ቢያንስ ከአክሱም ከተማ 40 ኪ.ሜ አስክሬን ተሸክመው ኮረብታዎችን እያቆራረጡ በእግር መጓዝ ግድ ስለሚል ነው፡፡
ይህ ብቻም አይደለም ይህንን ያህል ተጉዘውም የመቃብሩ ስፍራ አለታማ ከመሆኑ የተነሳ ጉድጓድ ቆፍረው ለመቅበር እጅግ በጣም አስቸጋሪ ፈተና ነው፡፡
የኢትዮጲያ ዲሞክራሲ፣እኩልነትና ፍትህ ላዩ ሲታይ እውነት ይመስላል፡፡



ሰዉ ነኝ ብለው ካሰቡ #ሼር ማድረግዎን አይርሱ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Muslim Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share