ER. Prophet Abel

ER. Prophet Abel officials FB page official official
YouTube account ♦️ https://youtube.com/.prophetabelahavatv6187?si=dTJSnBdJ7aiejARI

ትዕቢት፦ “እኔ በራሴ ማድረግ እችላለሁ” ይላል፤ ትሕትና ግን፦ “ጌታ ሆይ፣ እኔ አንተን እፈልጋለሁ” ያላንተ አልችልም ትላለች። ትዕቢት ማስተካከያን (ምክርን)ይቃወማል፤ ትሕትና ግን ትምህርት...
29/08/2026

ትዕቢት፦ “እኔ በራሴ ማድረግ እችላለሁ” ይላል፤ ትሕትና ግን፦ “ጌታ ሆይ፣ እኔ አንተን እፈልጋለሁ” ያላንተ አልችልም ትላለች። ትዕቢት ማስተካከያን (ምክርን)ይቃወማል፤ ትሕትና ግን ትምህርትንና ምክርን በደስታ ትቀበላለች። ትዕቢት ዕውቅናን ይፈልጋል፤ ትሕትና ግን እግዚአብሔርን ማክበርና ክብርን ለእርሱ መስጠትን ትፈልጋለች።
ለዚህም ነው ትሕትና ከክርስቶስ ጋር ባለን የእምነት ጉዞ ውስጥ እጅግ አስፈላጊ የሆነው።

Pride says, “I can do it myself,” but humility says, “Lord, I need You.” Pride resists correction, but humility welcomes instruction. Pride seeks recognition, but humility seeks to glorify God.
That is why humility is so important in our walk with Christ.

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

ባርኩልኝ እስቲ እህቴን❤ ዛሬ ልደትዋ ነው እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠኝ አመስግነዋለው  መልካም ልደት ውድ እህቴ! ❤️🎂ዛሬ የተወለድሽበትን ውብ ቀን ስናከብር፣ እግዚአብሔር ሕይወትሽን በበረ...
28/08/2026

ባርኩልኝ እስቲ እህቴን❤ ዛሬ ልደትዋ ነው እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠኝ አመስግነዋለው መልካም ልደት ውድ እህቴ! ❤️🎂ዛሬ የተወለድሽበትን ውብ ቀን ስናከብር፣ እግዚአብሔር ሕይወትሽን በበረከት፣ በደስታ፣ በሰላም እና በጸጋ እንዲሞላው ከልቤ እባርክሻለው። 🙏❤️

እግዚአብሔር የልብሽን መልካም ምኞቶች ሁሉ በጊዜው ይፈጽምልሽ። የምትሄጂበትን መንገድ ይምራልሽ፣ በሁሉም ነገር ጥበቡን ይስጥሽ፣ ከፊትሽም በሮችን ይክፈትልሽ። 😚
ይህ አዲስ የሕይወትሽ ዓመት ከቀደመው የበለጠ የጸጋ፣ የእድገት፣ የድል እና የደስታ ዓመት ይሁንልሽ። በሕይወትሽ ላይ የእግዚአብሔር እጅ ይሁን፣ ምህረቱም በየቀኑ ይከተልሽ። ❤️🙏

እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ይጠብቅሽ፣ ያስደስትሽ፣ እና በረጅም ዕድሜ እና በጤና ያኑርሽ። ውድ እህቴ፣ በጣም እወድሻለሁ! መልካም ልደት! 🎂🎉❤️

“እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ፤ ፊቱንም ያብራልሽ።” ዘኍልቍ 6:24–25

ከጠበኛ ሴት ጋር በአንድ ቤት ከመቀመጥ፡ በውጪ በቤት ማዕዘን ላይ መቀመጥ ይሻላል። ምሳሌ 21:9በነገራችን ላይ ይህ ቃል ለጠበኛ ወንድም ይሰራል😄🫶🏽🙌🏽🫶🏽🖤🫶🏽🖤
28/08/2026

ከጠበኛ ሴት ጋር በአንድ ቤት ከመቀመጥ፡ በውጪ በቤት ማዕዘን ላይ መቀመጥ ይሻላል። ምሳሌ 21:9

በነገራችን ላይ ይህ ቃል ለጠበኛ ወንድም ይሰራል😄🫶🏽🙌🏽🫶🏽🖤🫶🏽🖤

በጣም መልካሙን ነገር እግዚአብሔር ሲያደርግላችሁ አያለሁ፤ በኢየሱስ ስም ሆነ! 🙏🏽🔥የሚያምን ይናገር፦“ጸሎቴ ተመለሰልኝ!” 🫶🏽🙌🏽🫶🏽I see God doing something exceedingl...
27/08/2026

በጣም መልካሙን ነገር እግዚአብሔር ሲያደርግላችሁ አያለሁ፤ በኢየሱስ ስም ሆነ! 🙏🏽🔥

የሚያምን ይናገር፦
“ጸሎቴ ተመለሰልኝ!” 🫶🏽🙌🏽🫶🏽

I see God doing something exceedingly good for you. In the name of Jesus, let it be done! 🙏🏽🔥

Let the one who believes declare:
“My prayer has been answered!” 🫶🏽🙌🏽🫶🏽

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

የአንድ ክርስቲያን የእምነቱ ምንጭ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ሲሆን፣ ደግሞም በወደደው፣ ስለ እርሱም ነፍሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ሲሆን  ይህን ያምናል።የሚያምን ይናገር፦እምነ...
25/08/2026

የአንድ ክርስቲያን የእምነቱ ምንጭ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ሲሆን፣ ደግሞም በወደደው፣ ስለ እርሱም ነፍሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ሲሆን ይህን ያምናል።

የሚያምን ይናገር፦
እምነቴ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
እምነቴ የወደደኝ ነው።
እምነቴ ያለቀው የመስቀሉ ሥራ ነው።
ሃሌሉያ!

The source of a Christian’s faith is the Word of God alone, and it is also in the Son of God who loved him and gave His life for him. This is what he believes.

Let the one who believes say:

My faith is in the Son of God.
My faith is in the One who loved me.
My faith is in the finished work of the cross.
Hallelujah!

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

24/08/2026

በጀርባችሁ ተዶልተው የተሰሩባችሁ ሞቶች ሁሉ፣ ዛሬ በኢየሱስ ስም እና በኢየሱስ የደም ኃይል 🩸ተገልብጠዋል!

የሐዘን ፈንታችሁ ደስታ፣ የልቅሶ ፈንታችሁ እልልታ፣ የውርደት ፈንታችሁ ክብር ይሁንላችሁ! 🙌🔥

ዛሬ የተዶለተባችሁ ነገር ሳይሆን፣ የተዘጋጀላችሁ በረከት ይገለጥላችሁ! በኢየሱስ ስም! ✝️🔥

የሚያምን ሆነልኝ በኢየሱስ ስም ይበል

Every death sentence plotted against you behind your back is overturned today, in the name of Jesus and by the power of the blood of Jesus! 🔥

In place of sorrow, may you receive joy.
In place of weeping, may you receive a shout of victory.
In place of shame, may you receive honor! 🙌🔥

Today, what was plotted against you will not prevail. Instead, may the blessing prepared for you be revealed in the mighty name of Jesus! ✝️🔥

If you believe it, receive it and say: “It is mine, in the name of Jesus!” 🔥

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

💒የሚያሻግረው የእግዚአብሔርን እጅ ደግሞም ከእጁ የገባውን የማያወጣው የእግዚአብሔር እጅ፣ ዛሬ መውጣት ባቃታችሁ፣ መሻገር በከበዳችሁ ነገር ላይ በኢየሱስ ስም ይገለጥ።የሚያምን ምህረቱ ገነነል...
22/08/2026

💒የሚያሻግረው የእግዚአብሔርን እጅ ደግሞም ከእጁ የገባውን የማያወጣው የእግዚአብሔር እጅ፣ ዛሬ መውጣት ባቃታችሁ፣ መሻገር በከበዳችሁ ነገር ላይ በኢየሱስ ስም ይገለጥ።

የሚያምን ምህረቱ ገነነልኝ ብሎ ይናገር
ሼር

💒The hand of God that makes you cross over, and also the hand of God that does not take out what has entered His hand, may the hand of God be revealed today over the things from which you have been unable to come out and the things that have been difficult for you to cross over, in the name of Jesus.

Let the one who believes say, “His mercy has become great upon me.” Share.

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

22/08/2026

ተመልከቱት ይህን ቪዲዮ! 👀🔥ይህ ብላቴና በዙሪያው የሚያስፈራራው ነገር ስለሌለ ይህንን ጎማ በቀላሉ አነሳው። አያችሁ? በዙሪያችን ያሉት ብዙ ድምፆች ብቻ ናቸው።

“አይሆንልህም!
“አይሳካልህም!
ትወድቃለህ!
ትፈራለህ!”እነዚህ ሁሉ ድምፆች ናቸው።

ነገር ግን የሚያስፈራራን ድምፅ ከእግዚአብሔር ቃል በላይ ስፍራ እንዳይወስድ ተጠንቀቁ!እንደ ሕፃናት በቃሉ እንመራ፤ ኃይል ለሚሰጠን፣ እምነት ለሚሞላን እና መንገዳችንን ለሚመራን የእግዚአብሔር ቃል እንታዘዝ።

🔥 በዙሪያችሁ ያለውን ፍርሃት አሸንፉ!እግዚአብሔር የኃይል፣ የፍቅር እና ራስን የመግዛት መንፈስ ሰጥቶናል።2 ጢሞቴዎስ 1፥7 🙏🔥

#ፍርሃትንአሸንፍ #እምነት #የእግዚአብሔርቃል #ኢየሱስ #እግዚአብሔር #ጸሎት #መንፈሳዊሕይወት #ኃይል #እምነትእንጂፍርሃትአይደለም

ምስጋናችን ሁኔታወች ነገሮች ስለተለወጡ ብቻ የሚቀርብ አይደለም እግዚአብሔር ስለማይለወጥ ነው የአምላክህን ታማኝነት በማስተዋል የምታቀርበው ነው🖤🫶🏽🤍የሚያምን እግዚአብሔር ይመስገንይበል !!!...
20/08/2026

ምስጋናችን ሁኔታወች ነገሮች ስለተለወጡ ብቻ የሚቀርብ አይደለም እግዚአብሔር ስለማይለወጥ ነው የአምላክህን ታማኝነት በማስተዋል የምታቀርበው ነው🖤🫶🏽🤍

የሚያምን እግዚአብሔር ይመስገንይበል !!!

Our thanksgiving is not offered only because circumstances have changed or things have worked out. We give thanks because God does not change. It is thanksgiving that comes from recognizing the faithfulness of your God, regardless of your circumstances. 🖤🫶🏽🤍

If you believe, say: PRÀISE GOD AMEN! May God bless you! 🙏🏽🔥

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL👇👇

👇Joinhttps://t.me/Ahavatvabel

https://t.me/Ahavatvabel

https://t.me/Ahavatvabel

ቸርነቱን ማየት ይሁንላችሁ!   ይህ ዓመት ሳያልቅ ቸርነቱን ድንቅ አድርጎ ይግለጥላችሁ በኢየሱስ ስም May you see His goodness! Before this year comes to an e...
19/08/2026

ቸርነቱን ማየት ይሁንላችሁ! ይህ ዓመት ሳያልቅ ቸርነቱን ድንቅ አድርጎ ይግለጥላችሁ በኢየሱስ ስም
May you see His goodness! Before this year comes to an end, may the Lord reveal His goodness to you in a mighty and extraordinary way. May He make His faithfulness unmistakably evident in your life.

In the mighty name of Jesus! Amen. 🙏🔥

ቴሌግራም/TELEGRAM CHANNEL
👇👇👇Join
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel
https://t.me/Ahavatvabel

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ER. Prophet Abel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ER. Prophet Abel:

Shortcuts

Share