Beth Lael Church

Beth Lael Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beth Lael Church, Religious organisation, Addis Ababa.

https://youtu.be/DWYKXt6Ejfw
22/10/2022

https://youtu.be/DWYKXt6Ejfw

ዮሐንስ 8:57-5957 አይሁድም፣ “ገና አምሳ ዓመት ያልሞላህ፣ አንተ አብርሃምን አይተሃል!” አሉት።58 ኢየሱስም፣ “እውነት እላችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ፣ እኔ ነኝ” አላቸው። 59 ...

Watch "እውነት - ኢየሱስ ክርስቶስ ነጻ ያወጣል! : መጋቢ ብርሃኑ ዓለሙ" on YouTube
08/10/2022

Watch "እውነት - ኢየሱስ ክርስቶስ ነጻ ያወጣል! : መጋቢ ብርሃኑ ዓለሙ" on YouTube

"ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ: እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።" የዮሐንስ ወንጌል 8:31-32

https://youtu.be/kPQfNB29ZMk
28/07/2022

https://youtu.be/kPQfNB29ZMk

“ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም?” — ዮሐንስ 8፥46

29/04/2022

የክርስቶስ የእውነትነቱ ባህርያት - መግቢያ : መጋቢ ብርሃኑ ዓለሙ
https://youtu.be/y6Bj5AX9JOo

25/09/2020

ጌታ ኢየሱስ በብርሃናዊ ማንነቱ፤ የማያሳውቁት አዋቂና አሳዋቂ፣ የማያበረቱት ብርቱና አበርቺ፣የማያተጉት ትጉና አትጊ፣ የማይጨምሩለት ብሩክና ባራኪ “…በመጽናትና በማጽናናት” መጽ....

15/09/2020

ገና ባልተለወጠ ያዕቆብ፣ ከለወጠው በኋላ ደግሞ እስራኤል ባለው ስሙ፣ እግዚአብሔር ለዝርያዎቹ ሁለት ተስፋዎችን ሰጣቸው፤ ቀዳሚው እንደ ውሃ በሚያሰጥምና እንደ እሳት በሚቃጥል መከራ .....

09/09/2020

ጌታችን በብርሃንነቱ ተገልጦ ለድነት ሲጠራን፣ በእምነት ሊያጸድቀን በንስር ፍጥነቱ ቅጽበት አልወሰደበትም፡፡ አንድ ቀን ለከበረ አካል ሊለውጠን የሚወስድበትም ጊዜ ቅጽበታዊ ይሆናል.....

ኢየሱስ ራሱን እንደ አንበሳ በመሰለበት፣ ብርታትና ዕረፍት የሚሆንልን፤ እንደ ሊቀካህናትና መሥዋዕትነቱ አምላክ እንደሚቀመጥበት መቅደስ ቀድሶ በመታየቱ፣ እንደ ነቢያት ራስነቱ በማሳየቱ እና እ...
31/08/2020

ኢየሱስ ራሱን እንደ አንበሳ በመሰለበት፣ ብርታትና ዕረፍት የሚሆንልን፤ እንደ ሊቀካህናትና መሥዋዕትነቱ አምላክ እንደሚቀመጥበት መቅደስ ቀድሶ በመታየቱ፣ እንደ ነቢያት ራስነቱ በማሳየቱ እና እንደ ነገሥታት ንጉሥነቱ ዙፋን፣ በመንፈሱ ኃይል በመሙላቱ ነው፡፡

ኢየሱስ ራሱን እንደ አንበሳ በመሰለበት፣ ብርታትና ዕረፍት የሚሆንልን፤ እንደ ሊቀካህናትና መሥዋዕትነቱ አምላክ እንደሚቀመጥበት መቅደስ ቀድሶ በመታየቱ፣ እንደ ነቢያት ራስነቱ በማ.....

"ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።" - ዮሐ 8:12
24/08/2020

"ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።" - ዮሐ 8:12

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beth Lael Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share