Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahibere Kidusan, Religious organisation, Addis Ababa.

ይህ የፌስ ቡክ ገጽ(page) በማኅበረ ቅዱሳን ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ክፍል የሚተዳደር ሲሆን በማኅበሩ መካነ ድሮች(www.eotcmk.org and http://multimedia.eotc-mkidusan.org/ ) ላይ የሚቀርቡ ዝግጅቶችን፣ መልዕክቶችንና ማስታወቂያዎችን ለምዕመናን እናስተላልፍበታለን፡፡
የዚህ ፌስ ቡክ ገጽ (page) ዋና ዓላማ በwww.facebook.org/mkidusan account የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርት ለመከታተል የሚፈልጉ ምዕመናን ቁጥር በመጨመሩና በዚህ አካዉንት መከታተል ለማይችሉት ለማድረስ የተዘጋጀ ነው፡፡ ይህን ገጽ(page) ለጓደኛዎ በማስተዋወቅ እንዲሁም በመካነ ድራችን(www.eotcmk.org and

http://multimedia.eotc-mkidusan.org/) የሚወጡ ትምህርቶችንና መልዕክቶችን በማስተዋወቅ(share በማድረግ) የአገልግሎት ድርሻዎትን ይወጡ፡፡

22/12/2013

12:32 መርሐ ግብሩ በጸሎት ተዘግቷል፡፡ ይህንን ሁሉ ላደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው፡፡ አባታችን ሆይ እንበል፡

22/12/2013
22/12/2013

11፡50 ይህን መርሀ ግብር ሁሉም የቤተ ክርስቲያን ልጆች እንዲደግፉ የስበከተ ወንጌል ክፍሉ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ድጋፉን በዓይነት፣ በገንዘብና በፕሮጀክት በመሳተፍ ማበርከት እንደሚቻልም ተገልጧል፡፡

22/12/2013

11፡25 ከጉባኤው ታዳሚዎች ለእንግዶቹ ይህ ህዝብ ምን እንዲያደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ ሲመልሱ ሌሎች የእምነት ተከታዮች ብዙ ፈተና እያደረሱብን ቢሆንም አሁን ዋናው ችግር ለመጠመቅ የተዘጋጁትን ከ2700 በላይ ምዕመናን እንዲጠመቁልንና ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራልን በማለት መልስ ሰጥቷል፡፡ከደ/ኦሞ አሪ ዞን የመጣው ዲያቆን ንጉሡ

22/12/2013

11፡05 ከጠረፋማ አካባቢ የተጠመቁና በአገልጋይነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ማኅበረሰብ አባላት በአካባቢያቸው ያለውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
ዲያቆን ቶማስ ከቤንሻንጉል ቱኔ ብሔረሰብ
ዳዋከዋኔ - ከቱኔ ብሔረሰብ
በነታ በካሮ - ከቦረና ተልተሌ ወረዳ
ዲያቆን ሀብታሙ ግዛው - ከደ/ኦሞ ኦሪ ወረዳ
ንጉስ ገረመው -ከደ/ኦሞ ኦሪ ወረዳ
10፡50 በአሁኑ ሰዓት ዲያቆን ቶማስ ከቤንሻንጉል ጉምዝ በስብከተ ወንጌል አገልግሎት የተገኘ ሲሆን በቋንቋቸው ለመርሀ ግብሩ መዝሙር በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ሙሉ መርሀ ግብሩን በቀጥታ ከ www.eotcmk.org ይከታተሉ፡፡
11፡05 ከጠረፋማ አካባቢ የተጠመቁና በአገልጋይነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ማኅበረሰብ አባላት በአካባቢያቸው ያለውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
ዲያቆን ቶማስ ከቤንሻንጉል ቱኔ ብሔረሰብ
ዳዋከዋኔ - ከቱኔ ብሔረሰብ
በነታ በካሮ - ከቦረና ተልተሌ ወረዳ
ዲያቆን ሀብታሙ ግዛው - ከደ/ኦሞ ኦሪ ወረዳ
ንጉስ ገረመው -ከደ/ኦሞ አሪ ወረዳ

22/12/2013

አርብቶ አደር በሆኑት ቦታዎች የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲጠመቁ ሲጠየቁ የሚጠጡት ወተት፣ የሚበሉት ሥጋ በመሆኑ ለአባቶቻችን አንድ ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡ መጠመቅ እንፈልጋለን፤ እንደ እናንተ ስንዴና ገብስ አናመርትም፤ እነዚህን እስክናመርት በጾም ወተትና ስጋውን እንበላ ዘንድ ፍቀዱልን በማለት የጠየቁበት ነበር፡፡
ይህ የሚያመለክተው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ከከተማው ይልቅ ወደ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ትኩረት እንድናደርግ ያስገድደናል፡፡ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ከዘጠኝ ሺህ በላይ ምዕመናን ለመጠመቅ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡

22/12/2013

ክቡራን የመካነ ድራችን ተከታታዮች በትላንትናው ዕለት በኔትወርክ መቆራረጥ የተነሳ የ"ግብረ ፊልጶስ"ን መርሐ ግብር በጥራት ማስተላለፍ ባንችልም በዛሬው ዕለት የሚካሔደውን መርሐ ግብር ለማስተላለፍ የምንሞክር በመሆኑ እንድትከታተሉን በማክበር እንጠይቃለን፡፡ በጸሎታችሁ አስቡን፡፡
http://www.eotcmk.org/site/

You are invited!! Do not Miss it!!
12/08/2013

You are invited!! Do not Miss it!!

ሰኔ 30 ይካሄድ የነበረው የማኅበረ ቅዱሳን ወርሃዊ ጉባኤ በመርሀ ግብር መደራረብ ምክንያት አዳራሹ ስለተያዘ ወደ  እሁድ ሰኔ 23/2005 ዓ.ም. ተቀይሯል፡፡እርስዎም ወዳጅዎንና የሥራ ባልደ...
26/06/2013

ሰኔ 30 ይካሄድ የነበረው የማኅበረ ቅዱሳን ወርሃዊ ጉባኤ በመርሀ ግብር መደራረብ ምክንያት አዳራሹ ስለተያዘ ወደ እሁድ ሰኔ 23/2005 ዓ.ም. ተቀይሯል፡፡
እርስዎም ወዳጅዎንና የሥራ ባልደረባዎን በመጋበዝ የመርሀ ግብሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
ቦታ፡ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ
ሰዓት፡ ከ7፡00 ጀምሮ እስከ 11፡00 ድረስ

From Sene 1 to Sene 22 /2005 E.C
27/05/2013

From Sene 1 to Sene 22 /2005 E.C

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahibere Kidusan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mahibere Kidusan:

Share