Singer Tamirat Asefa

Singer Tamirat Asefa የእውነትን ቃል በትክክል የሚያስረዳ
የማያሳፍርም ሠራተኛ መሆን ።2ኛ ጢሞ2፡15

05/06/2026

የቅጠል ሀይማኖት በዝህ ተቀየረ።
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
— ገላትያ 3፥13

23/05/2026

" #የወንጌል ትውልድ"
2ኛው ዓመት የወንጌል ትውልድ ኮንፈረንስ 2018
ከወጣቶች አገልግሎት ክፍል

#ግንቦት /2018
#አድራሻ:ሶዶ ከተማ መሀል አጥቢያ የሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን (ማረሚያ ጀርባ)

ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል።

  Tesfayeመዳኛ ነህ መዳኛ (፪x) ለተረሳው ሰው ጓደኛመዳኛ ነህ መዳኛአባቴ ነህ አባቴ (፪x)አሳደከኝ ከልጅነቴአባቴ ነህ አባቴ (፪x)ህልመኛው ተሽጦ ለግብፃዊ ቤትአገልጋይ እንዲሆን ለረ...
16/05/2026

Tesfaye
መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)

ህልመኛው ተሽጦ ለግብፃዊ ቤት
አገልጋይ እንዲሆን ለረጅም ዓመት (፪x)
ሲመላለስ ሳለ በታማኝነት
በሀሰት ወንጅለው ከወይኒ ጣሉት (፪x)

ለመልካም ሆነለት አንተን በማክበሩ
ህልሙ እውን ሆነ ወጣ በመምበሩ (፪x)
ሰው ሳያይ በጓዳ እግዚአብሔርን ፈሪ
መሆኑ አይቀርም ተፅዕኖ ፈጣሪ (፪x)

የተጣለን ምታነሳ ለምስኪኑ ምትሳሳ
የታሰረን የምትፈታ የደህንነት ጌታ (፪x)

መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)

መከራው ስቃዩ ሲያልፍ በሕይወቴ
ከጐኔ አልተለየህ ኢየሱስ ረዳቴ ኢየሱስ አባቴ
እንዳያልፍ አለፈ ያ ሁሉ መከራ
ሃሩር ተሻገርኩኝ ከጌታዬ ጋራ ከኢየሱሴ ጋራ

የበረሃው ፀሐይ እንዳያቃጥለኝ
ደመናን አዞልኝ ጥላ አደረገልኝ (፪x)
እባብ እና ጊንጡ ነድፎ እንዳያስቀረኝ
ከፊቴ እየወጣ እረጋገጠልኝ (፪x)

መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”  — 1ኛ ዮሐን...
12/05/2026

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10

“እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።”  — 1ኛ ዮሐንስ 2፥25
11/05/2026

“እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥25

ከስድብ ጀርባ የወደቀው መልአክ ፣ማለት ሰይጣን ወይም ዲያብሎስ አለ። በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭 Rip 😭😭
30/04/2026

ከስድብ ጀርባ የወደቀው መልአክ ፣ማለት ሰይጣን ወይም ዲያብሎስ አለ። በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭 Rip 😭😭

የፀሎት ጥር 🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🤲🧎‍♂️🧎 በወላይታኛ እና አማርኛ መዝሙሮች የተባረከንበት ዘማሪ ታይበላ ዋጄ... በማህበራዊ ሚድያዎች  እንደተመለከትኩ...   ወንድማችን፣ ዘማሪ: ታይበላ ዋ...
26/04/2026

የፀሎት ጥር 🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🤲🧎‍♂️🧎 በወላይታኛ እና አማርኛ መዝሙሮች የተባረከንበት ዘማሪ ታይበላ ዋጄ...
በማህበራዊ ሚድያዎች እንደተመለከትኩ...
ወንድማችን፣ ዘማሪ: ታይበላ ዋጄ፣ በጤና ችግር ምክንያት ህክምና የተደረገለት እንደመሆኑ ተመልክችያለው፣ ስለዝህ ጌታ በምህረቱ እንድያስብ ሁላችንም ባለንበት ስፍራ በጌታ ፊት እንድንፀልይለት ጥር አቀርብላችሁዋለው

በአዳም በኩል ሞት መጣ ግን በክርስቶስ በክል ህይወት መጣ።
26/04/2026

በአዳም በኩል ሞት መጣ ግን በክርስቶስ በክል ህይወት መጣ።

“If in this life only we have hope in Christ, we are of all men most miserable.”  — 1 Corinthians 15፥19 (KJV)
05/04/2026

“If in this life only we have hope in Christ, we are of all men most miserable.”
— 1 Corinthians 15፥19 (KJV)

24/03/2026

ጌታ ሆይ ምን አይነት መገለጥ ነው?✝️ መገለጥ ማለት ልክ እንደዝህ በክርስቶስ እርግጠኛ መሆን ነው።👌👌👌
ጥቤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❗️
ትርጉም ካስቸጋራችሁ ጠይቁኝ፣⬇️🎶

Address

Tamiratasefa04@gmail. Com
Addis Ababa

Telephone

+251929772616

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Singer Tamirat Asefa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Singer Tamirat Asefa:

Share