ብላቴናው አብርሃም.

ብላቴናው አብርሃም. Jesus is the only Savior

10/03/2022
19/02/2022

ኪዳነ ምሕረት ኢየሱስ ነው።

ኪዳነ ምሕረት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን ትርጉሙም የምሕረት ውል ማለት ነው።አዲሱ ኪዳን እግዚአብሔር እኛን ሊምረን ቃል የገባበት ኪዳን ስለሆነ የምሕረት ውል/ኪዳነ ምህረት/ ይባላል።በአዲስ ኪዳን ሞት የሚገባን ምህረትን አግኝተናል።ባለ ዕዳዎቹ በነጻ ተለቀናል።”ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ”ሮሜ 9፡12 በአዲሱ ኪዳን እግዚአብሄር ሰዎችን ሁሉ ሊምር ቃል ገባ እንዲህ ሲል”ዓመፃቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ደግሜ አላስብም”ዕብ 8፡12 አባታችን እግዚአብሔር እኛን ሊምረን እና ሊቀበለን ቃል የገባው እኛ መልካሞች ስለሆንን ሳይሆን መድሐኒአለም እኛን ወክሎ ስለሞተ ነው።ምህረትን የተቀበልነውና የምንቀበለው በኢየሱስ ምክንያት ነውና በደሙ ኪዳነ ምህረት/የምሕረት ውል/ ቆመልን እንላለን።”ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው”።ማቴ 26፡28

በክርስቶስ በኩል ከሆነው ኪዳን በኋላ እግዚአብሔር ሌላ ኪዳን እንደሰጠ አንዳንዶች ቢያስተምሩም በፍጹም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆነ ገልጸን እንናገራለን።ከብሉይ ኪዳን ቀጥሎ ሁለተኛ ኪዳን ያስፈለገው የመጀመሪያው ኪዳን ደካማ ስለነበረ እንደሆነ እናውቃለን።”ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል”።ዕብ 7፡18 የተሻለ ኪዳን በመምጣቱ የመጀመሪያው ውል አለፈ ፣ተፈጸመ፣ ተሻረ።”አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቷል”ዕብ 8፡13 በጌታችን ኢየሱስ ደም ከተመሰረተው ኪዳን በኋላ ሌላ ኪዳን አለ ካልን አዲሱ ኪዳን እንደ ብሉዩ ጎዶሎ አለው እያልን እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል።ይህ ደግሞ የመጨረሻው ስህተት ነው።አዲሱ ኪዳን ጉድለት ስለሌለው እግዚአብሔር ሰዎችን የሚምርበት ሌላ ቃል ኪዳን ለስዎችም ሆነ ለቦታ አልሰጠም።በጸሐይ ሻማ ማብራት ያስፈልጋል?

በደምህ ኪዳነ ምህረት ያደረክልኝ ኢየሱስ ስምህ ይመስገን።

19/01/2022

‼️‼️‼️

25/09/2021

“እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።”
መዝሙር 18፥2

25/09/2021

“በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል። እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል።”
1ኛ ጴጥሮስ 1፥6-9

01/09/2021

“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥4
“Rejoice in the Lord alway: and again I say, Rejoice.”
— Philippians 4:4 (KJV)
“Yeroo hundumaa gooftaatti gammadaa! Ammas irra deebi'ee nan jedha, gammadaa!”
— Filp. 4:4
“ብጐይታ ዅሉ ሳዕ ተሐጐሱ፡ ደጊመ፤ ተሐጐሱ፡ እብል ኣሎኹ።”
— ፊልጲ 4፥4

17/08/2021

The Lord Wants to Use You!

"Then spake the Lord to Paul in the night by a vision, Be not afraid, but speak, and hold not thy peace: Acts 18:9"
Apostle Paul, in his ministry on Earth, came to a crossroads, where he had to decide whether or not to stop preaching the gospel because of fear. Jesus Christ appeared to him in a vision and allayed his fears; He asked Paul to speak boldly and not stop for any reason. Dear beloved, it is possible that you have also come to a crossroads where you want to stop doing what God has assigned to you. Take encouragement from the opening scripture, and do your assigned task boldly. Don't stop for any reason and lose your reward. You might be thinking that there is no use for you because of your condition or your circumstances. I have good news for you: There is no useless person in this world; you are useful to God. God can put you to good use because there is nothing too hard for Him to do. Cheer up and make yourself available for God to use.

Hallelujah!

The Jesus Name can do everything!"If ye shall ask any thing in my name, I will do it. John 14:14" Jesus Christ is the So...
30/11/2018

The Jesus Name can do everything!

"If ye shall ask any thing in my name, I will do it. John 14:14"

Jesus Christ is the Son of God and He is God; the express image of the Godhead bodily, Hebrews 1:3. Why did Jesus Christ ask His disciples to use His name? He asked them to use His name because He will depart from them to heaven and using His name will be similar to having His physical presence with them. He will also be the power behind the name to do whatever they asked. The Holy Spirit will also be present to respond to the name of Jesus Christ of Nazareth. Believers in Christ Jesus should love using the name of Jesus Christ, because it is the only name exalted above all other names to get things done, Philippians 2:9. Dearly beloved, do you love using the name of Jesus Christ of Nazareth? I do everything in the mighty name of Jesus Christ. Holy scripture said do anything or everything in name of Jesus. I just recommend for everyone call his name in your circumstance, the Jesus name can do everything! Jesus is the only savior of our life.

Jesus is Lord!
Amen!
Hallelujah!!!

Muluken the servant of God

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911703727

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ብላቴናው አብርሃም. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ብላቴናው አብርሃም.:

Share