Heaven Song Tube-HST

Heaven Song Tube-HST Spiritual Songs and Preaching Video

https://youtu.be/Cs83BdG0z10
01/07/2026

https://youtu.be/Cs83BdG0z10

እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን በሰላም አደረሰን!በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በሳሪስ ሲና አጥቢያ የተ...

እንኳን ልዝ ክብር በቃቹ👏Subscribe their channel family
23/06/2026

እንኳን ልዝ ክብር በቃቹ👏
Subscribe their channel family

እንኳን ለዚህ ታላቅ እና አስደሳች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በሳሪስ...

የሥላሴ አማኞች በራእይ 5:7 ላይ ያለውን ቃል ባልተገባ መንገድ በመረዳትና በተሳሳተ መልኩ በመተርጎም ሁለት አካላት ይታዩናል በማለት ሁሉጊዜ ይከራከራሉ።ክፍሉ “መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ...
11/06/2026

የሥላሴ አማኞች በራእይ 5:7 ላይ ያለውን ቃል ባልተገባ መንገድ በመረዳትና በተሳሳተ መልኩ በመተርጎም ሁለት አካላት ይታዩናል በማለት ሁሉጊዜ ይከራከራሉ።ክፍሉ “መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ ከዚያ ከቀኝ እጁ መጽሐፉን ወሰደው።”ራእይ 5፥7።ይላል።
ነገር ግን ከላይ የተመለከተውን ትርጉም እና የራእዩን ሙሉ ምስል የምናገኘው ከምዕራፍ 4 ጀምረን ስናነብ ነው።የራእይ መጽሐፍ ወጥነት ባለው መልኩ ስለ አንድ ጉዳይ የሚያወራ እንደመሆኑ መጠን ልክ እንደ ተከታታይ ፍልም (episode) የቀደመውን ምዕራፍ ያላየ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ብቻ በማንበብ ሀሳቡን መረዳት አይቻልም።
🕎 ራእይ 4:1-3
² ወዲያው በመንፈስ ነበርሁ፤ እነሆም፥ ዙፋን በሰማይ #ቆሞአል #በዙፋኑም #ላይ #ተቀማጭ ነበረ፤
³ ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖን ዕንቍ ይመስል ነበር። በመልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበረ።
⁴ በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።
🎯 ከላይም እንዳልኳችሁ ምዕራፍ 5ን በተገቢው መንገድ ለመረዳት በ4ኛው ምዕራፍ ላይ የተቀመጡ ትምህርቶች እንደግብአት ስለሚጠቅሙን
በጥንቃቄ መፈተሽ ያስፈልጋል።
👉 4:2 እነሆም ዙፋን በሰማይ ቆሞአል/አስተውሉ ዙፋኑ ቆሞአል ይላል)
👉 4:2 በዙፋኑም ላይ ተቀማጭ ነበር (ሁለት ሳይሆን አንድ ተቀማጭ ብቻ
👉 4:3 ተቀምጦም የነበረው በመልኩ..ይመስል ነበር
👉4:4 በዙፋኑ ዙሪያ ሃያ አራት ሽማግሌዎች... ተቀምጠው ነበሩ።

እንግዲህ በዚህ ክፍል መጠየቅ ያለብን አንድ ወሳኝ ጥያቄ ክፍሉ ስለማን
ያወራል የሚል ይመስለኛል።ይህ ክፍል ስለ ኢየሱስ ያወራል።በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው፣በዙፋኑ መካከል ያለው ኢየሱስ ነው።በዙፋኑም ዙሪያ ያሉት 24ቱ ሽማግሌዎች ነቢያትና ሐዋርያት ናቸው።

ሌላው ደግሞ ማስተዋል ያለብን ነገር የምዕራፉን መልእክት ብቻ ሳይሆን ምዕራፉ የተዋቀረበትን እያንዳንዱን ቃልና ፍደል በጥንቃቄ ማጤን ያስፈልጋል።ለምሳሌ > እና በሌላኛው ቀጥር ላይ ደግሞ > የሚሉ አገላለጾች አሉ።በተለይ ❝በዙፋኑ መካከል❞ ሲል ''በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ'' ማለቱ እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል።
🎯 እንግዲህ ዮ ራእይ ምዕ 4 የሚያወራው ስለ ኢየሱስ መሆኑ በማንም ዘንድ ምንም አይነት ጥርጣሬ እና ክርክር የሚያስነሳ ጉዳይ አይደለም። 4:1-7ስለ ዙፋኑ፣ስለ እንስሶቹ፣ስለ ሽማግሌዎቹ በአጠቃላይ በሰማያት ያለውን ስርአት ያወራል።በመቀጠል ከ7 ኛው ቁጥር ጀምሮ እስከ መጨረሻ ያለው ክፍል አምልኮ ስግደት ምስጋናን ያቀርባል።ይህ ሁሉ ውዳሴ ማኅሌት የሚቀርብለት በዙፋኑ ለተቀመጠው አምላክ ለኢየሱስ ነው።

ራእይ 4⁸ አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።
⁹ እንስሶቹም በዙፋን ላይ ለተቀመጠው ከዘላለምም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው ለእርሱ ክብርና ውዳሴ ምስጋናም በሰጡት ጊዜ፥
¹⁰-¹¹ ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።

Happy Wedding Joni & Astu Yohanes Senbeto - John , Astu Dugasa
24/05/2026

Happy Wedding Joni & Astu
Yohanes Senbeto - John , Astu Dugasa

የ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያ የ አዲስ አበባ ሰባካ ኮንግረስ
10/05/2026

የ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያ የ አዲስ አበባ ሰባካ ኮንግረስ

04/05/2026

ተከፍሏል የኔ እዳ! Heaven Song Tube-HST Tsion Tesfaye

01/05/2026

በእግዚአብሔር ቀኝ ማን?

21/04/2026

በ ስጋ የተገለጠው ማን ነው Part-2 with pastor Bereket

I've just reached 7K followers! Thank you for continuing support. I could never have made it without each one of you. 🙏🤗...
21/04/2026

I've just reached 7K followers! Thank you for continuing support. I could never have made it without each one of you. 🙏🤗🎉

Address

Addis Ababa
1070

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heaven Song Tube-HST posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share