Great Army Faith Church

Great Army Faith Church ፨ ራዕያችን፦ በክርስቶስ ትምህርት ሌላ ሠራዊት ሊያስነሱ የሚችሉ የእምነት ሠራዊትን ማስነሳት ነው።

"እምነትን መረዳት" የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሐፍ ተመረቀነሐሴ 16/2018ለዚህ መጽሐፍ ምርቃት ለተባበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነውፎቶ 2
25/08/2026

"እምነትን መረዳት" የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሐፍ ተመረቀ
ነሐሴ 16/2018
ለዚህ መጽሐፍ ምርቃት ለተባበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው
ፎቶ 2

"እምነትን መረዳት" የተሰኘው የመፅሐፍ ምርቃት ነሐሴ 16/2018ፎቶ 1
25/08/2026

"እምነትን መረዳት" የተሰኘው የመፅሐፍ ምርቃት
ነሐሴ 16/2018
ፎቶ 1

ነገ ቅዳሜ ከሰዓት ከ 8:00 ጀምሮበፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ በእምነት እውቀት ስር የምንሰደበት "የእምነት ኮንፈረንስ" በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽበእለቱም በመጋቢ አለማየሁ...
21/08/2026

ነገ ቅዳሜ ከሰዓት ከ 8:00 ጀምሮ

በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ
በእምነት እውቀት ስር የምንሰደበት "የእምነት ኮንፈረንስ"
በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽ

በእለቱም በመጋቢ አለማየሁ ሽፈራው የተፃፈ "እምነትን መረዳት" የተሰኘው ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ ይመረቃል።

ነገ

2 ቀን ቀረውበፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ የእምነት እውቀት በትክክል የሚገለጥበት "የእምነት ኮንፈረንስ" በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽበእለቱም በመጋቢ አለማየሁ ሽፈራው የተፃፈ ...
20/08/2026

2 ቀን ቀረው
በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ
የእምነት እውቀት በትክክል የሚገለጥበት "የእምነት ኮንፈረንስ" በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽ

በእለቱም በመጋቢ አለማየሁ ሽፈራው የተፃፈ "እምነትን መረዳት" የተሰኘው ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ ይመረቃል።

በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ የእምነት እውቀት በትክክል የሚገለጥበት "የእምነት ኮንፈረንስ" በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽበእለቱም በመጋቢ አለማየሁ ሽፈራው የተፃፈ "እምነትን መ...
19/08/2026

በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ
የእምነት እውቀት በትክክል የሚገለጥበት "የእምነት ኮንፈረንስ" በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽ

በእለቱም በመጋቢ አለማየሁ ሽፈራው የተፃፈ "እምነትን መረዳት" የተሰኘው ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ ይመረቃል።

በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ       ታላቅ የእምነት ኮንፈረንስ    በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽበዕለቱ "እምነትን መረዳት" የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሐፍ ይመረቃል። እርሶም በክ...
16/08/2026

በፌይዝ ኢን አክሽን ህብረት የተዘጋጀ
ታላቅ የእምነት ኮንፈረንስ
በግሬት አርሚ ፌይዝ ቸርች አዳራሽ

በዕለቱ "እምነትን መረዳት" የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሐፍ ይመረቃል። እርሶም በክብር ተጋብዘዋል!!!

13/08/2026

ቅዳሜ ነሐሴ 16 ከ8 ሰአት ጀምሮ አይቀርም
እምነትን መረዳት

ነሐሴ 16 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
11/08/2026

ነሐሴ 16
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ምከ8 ሰአት ጀምሮ ይመረቃል
10/08/2026

ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም
ከ8 ሰአት ጀምሮ ይመረቃል

Address

Addis Ababa
70255GREATARMYFAITHCHURCH

Telephone

+251911575368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Army Faith Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Great Army Faith Church:

Shortcuts

Share

Category