የስውሯ ማርያም ገዳም ተጓዦች

የስውሯ ማርያም ገዳም ተጓዦች Ethiopian ortodox info news and teaching.

ስውሯ ማርያም አትለያችሁ?
20/11/2025

ስውሯ ማርያም አትለያችሁ?

ለረጅም አመት ልጅ አልነበረኝም ጸንሳለው ደርሶ ይወርዳል ጸንሳለው ይወርዳል ስውሯ ማርያም መጥቼ አልቅሼ ነገርኳት የማላቅፈውን ልጅ አትስጭኝ ብዬ ምርርርር ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው የተባረ...
08/11/2025

ለረጅም አመት ልጅ አልነበረኝም ጸንሳለው ደርሶ ይወርዳል ጸንሳለው ይወርዳል ስውሯ ማርያም መጥቼ አልቅሼ ነገርኳት የማላቅፈውን ልጅ አትስጭኝ ብዬ ምርርርር ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው የተባረከች ሴት ልጅ ሰጠችኝ እልልልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ
---------------------------------------------------
የየካው ገብረመንፈስ ቅዱስ ለበረከት ጠርተዋቹሀል!
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስአበባና ዙሪያዋ የመጀመሪያው የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን የካ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አድራሻው በዚሁ በከተማችን አዲስአበባ ቅርብ ርቀት በጣፎ በኩል ይገኛል ቦታው እጅግ ተዓምረኛ ፀበል እና ጥንታዊ ቅርሶች የሚገኙበት ሲሆን አንድም ሀይማኖቱን ያልለወጠ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ህዝብ ያለበት ጥንታዊ ቦታ ነው በዚህ ቦታ የፂድቁ አባታችን ቤት እየተሰራ ሲሆን አሁን ላይ የአከባቢው ህዝብ ለመስራት ከአቅሙ በላይ ስለሆነበት ይህንን ታሪካዊና ጥንታዊ ጅምር ህንፃ ሁላችሁም እንድትፈፅሙ በገብረመንፈስ ቅዱስ ስም እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000451500628
👉👉የካ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን
ገብረመንፈስ ቅዱስ በፀሎታቸው አይለዩን!!!
ማቴሪያል ገዝታችሁ ለመምጣት እና በቦታው ለመባረክ እንዲሁም በፀበሉ ለመጠመቅ በእነዚህ አድራሻዎች ይደውሉ
📞0964607079 የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ስልክ

05/11/2025

የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ የተዋጠው የጌታ ቤተክርስቲያን
አዋሽ በሎ ባለወልድና እመቤታችን ቤተክርስቲያን በምዕራብ ሸዋ ሃይማኖታቸውን በመከራ ውስጥ በሚጠብቁት በሚያስጠብቁት ኦሮምያ ውስጥ የምትገኘው ቤተክርስቲያን ስትሆን የተዋህዶ ልጆች የፈረሰውን ቤተክርስቲያን ወደ አዲስ ለመለወጥ በአከባቢው የሚገኘው ጥቂት ኦርቶዶክሳውያን በሃይማኖቱ እናፅና እናበርታቸው ስለዚህ የተዋህዶ ልጆች የምትችሉትን እንርዳቸው አባካችሁ አርዷቸው ጥቂት ሆነው ጠንካራ ኦርቶዶክሳውያን የሚገኙበት ድንቅ ስፍራ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000047748295
አዋሽ በሎ ደብረስብሃት ቅዱስ ባለወልድና ቅድሥት ማርያም ቤተክርስቲያን
የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ስልክ
+251913795470
መልዐከ ስብሃት ቀሲስ አስተራየ
ባትረዱ እንኳን ሼር አድርጉት

 #የአባቶቻችንን እምባ እናብስ #ለልደታ ቆርቆሮ እንግዛ  #በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷትከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ  #1000647694008 ...
03/11/2025

#የአባቶቻችንን እምባ እናብስ
#ለልደታ ቆርቆሮ እንግዛ
#በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷት
ከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ #1000647694008 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ👇👇👇
ካስገባችሁ ቡሀላ ክርስትና ስማችሁን በኮመንት ላይ አስቀምጡ በተጨማሪም ከታች ባለው የገዳሙ አስተዳዳሪ አባት መረጃዎችን መጠየቅ በአካል ለመምጣት ቦታውን ይጠይቁ
=================================
የገዳሟን አስተዳዳሪ ። መልዓከ ሰላም ክፍሉ ብላችሁ ደውሉ!
☎+251912830697

❤❤❤ለልደታ ማርያም ስጦታ❤❤❤ #2000ቆርቆሮ ለልደታ የአንድ ቆርቆሮ ዋጋ 1000ብር ብቻ #በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷትከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ...
18/10/2025

❤❤❤ለልደታ ማርያም ስጦታ❤❤❤
#2000ቆርቆሮ ለልደታ የአንድ ቆርቆሮ ዋጋ 1000ብር ብቻ
#በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷት
ከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ #1000647694008 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ👇👇👇
ካስገባችሁ ቡሀላ ክርስትና ስማችሁን በኮመንት ላይ አስቀምጡ በተጨማሪም ከታች ባለው የገዳሙ አስተዳዳሪ አባት መረጃዎችን መጠየቅ በአካል ለመምጣት ቦታውን ይጠይቁ
=================================
የገዳሟን አስተዳዳሪ ። መልዓከ ሰላም ክፍሉ ብላችሁ ደውሉ!
☎+251912830697

❤❤❤በሰንበት ለልደታ ማርያም ስጦታ❤❤❤ #2000ቆርቆሮ ለልደታ የአንድ ቆርቆሮ ዋጋ 1000ብር ብቻ #በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷትከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አ...
17/10/2025

❤❤❤በሰንበት ለልደታ ማርያም ስጦታ❤❤❤
#2000ቆርቆሮ ለልደታ የአንድ ቆርቆሮ ዋጋ 1000ብር ብቻ
#በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷት
ከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ #1000647694008 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ👇👇👇
ካስገባችሁ ቡሀላ ክርስትና ስማችሁን በኮመንት ላይ አስቀምጡ በተጨማሪም ከታች ባለው የገዳሙ አስተዳዳሪ አባት መረጃዎችን መጠየቅ በአካል ለመምጣት ቦታውን ይጠይቁ
=================================
የገዳሟን አስተዳዳሪ ። መልዓከ ሰላም ክፍሉ ብላችሁ ደውሉ!
☎+251912830697

12/10/2025
ስሟን ፃፉ!
12/10/2025

ስሟን ፃፉ!

 #ለልደታ አንድ ቆርቆሮ አንድ ሺ ብር 2000ሰው  #በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷትከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ  #1000647694008 ኢትዮጵ...
10/10/2025

#ለልደታ አንድ ቆርቆሮ አንድ ሺ ብር 2000ሰው
#በዝናብ የፈረሰችውን ልደታ ማርያምን እርዷት
ከ2ሺ በላይ ቆርቆሮ ያስፈልጋል የበኩሎትን አስተዋፅኦ ያድርጉ #1000647694008 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ👇👇👇
ካስገባችሁ ቡሀላ ክርስትና ስማችሁን በኮመንት ላይ አስቀምጡ በተጨማሪም ከታች ባለው የገዳሙ አስተዳዳሪ አባት መረጃዎችን መጠየቅ በአካል ለመምጣት ቦታውን ይጠይቁ
=================================
የገዳሟን አስተዳዳሪ ። መልዓከ ሰላም ክፍሉ ብላችሁ ደውሉ!
☎+251912830697

Address

4kilo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የስውሯ ማርያም ገዳም ተጓዦች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share