Orthodox "Spiritual Question"

Orthodox "Spiritual Question" ይህ ዓምድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶች የሚስተናገዱበት ብቻ ነው፡፡

11/07/2026

ሰላም ውድ ጓደኞቼ!
ከብዙ ዓመታት በፊት በዚህ ገጽ ላይ ስትከታተሉኝና ስትደግፉኝ ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ። ለረጅም ጊዜ ከፌስቡክ ራቅ ብዬ ነበር፣ አሁን ግን አዲስ ጉዞ ጀምሬያለሁ።
በYouTube ላይ ለልጆችና ለሁሉም አዝናኝና አስተማሪ የጥያቄና መልስ (Quiz) ቪዲዮዎችን ለመስራት ተዘጋጅቻለሁ።
እባካችሁ ቻናሌን Subscribe በማድረግ፣ ቪዲዮዎቹን በመመልከትና ለሌሎችም በማጋራት ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
የእናንተ ድጋፍና ማበረታቻ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው። ከልብ አመሰግናለሁ!
👉 የYouTube ቻናሌን ሊንክ ከታች አስቀምጫለሁ። እባካችሁ Subscribe ያድርጉ።

https://youtube.com/-jin?si=5SdruNeTn8iJlIhB

Address

Addis Ababa

Telephone

+251900007555

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox "Spiritual Question" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Orthodox "Spiritual Question":

Shortcuts

Share