19/04/2026
Dr.Amsalu Ayele,phd,D.Th:
እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ
— ማቴዎስ 25፥6
“እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበተ ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥51-52
““ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥17
ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥18g
ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ።
¹¹ በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና፦ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን አሉ።
¹² እርሱ ግን መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም አለ።
ውድ ወንድሞችና እህቶቾ
ገብቼ ብንማማር በጣም ደሥ ባለኝ paltalk አልከፍትልን አለ
ነገርግን
“ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።”
— ማቴዎስ 25፥13
በጥንቃቄ አጢኑት ይህም አለ
ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ደጁም ተዘጋ።
¹¹ በኋላም ደግሞ የቀሩቱ
፥ ክፈትልን አሉ።
¹² አላውቃችሁም አለ።
አሥተያየት ቢኖራችሁ በዚህ ጉዳይ በ አጭሩ ብትፅፉ ሌሎች ይማራሉ