Holly Christian worship and bible service

Holly Christian worship and bible service ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ word of God ወንጌል ይለውጣል

01/07/2025

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። አልፋና ዖሜጋ፣ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ራእይ 22፥12

16/10/2024
01/02/2024

እግዚአብሔር አለ

 !ድሬደዋ መካነኢየሱስን በተመለከተ "ከንቲባው እና ካቢኔው ድምፃችንን ሰምተው አትፈርስም ብለዋል" የሚል መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተንቀሳቀሰ ስለነበር እኔንም ጨምሮ ብዙዎች አጋርተውት ...
03/11/2023

!
ድሬደዋ መካነኢየሱስን በተመለከተ "ከንቲባው እና ካቢኔው ድምፃችንን ሰምተው አትፈርስም ብለዋል" የሚል መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተንቀሳቀሰ ስለነበር እኔንም ጨምሮ ብዙዎች አጋርተውት ነበር ሆኖም ከእውነት የራቀ እንደሆነ የድሬደዋ መካነየሱስ አሳውቃለች። ስለሆነም ድምፃችንን ማሰማታችንን ልንቀጥል ይገባል።
(ሼር ሼር እውነት መስሏቸው ጩኸታቸውን ላቆሙ ሁሉ አጋሩ!)

02/07/2023

ኢየሱስ ይለያል

02/07/2023

በዘመኔ ሁሉ ምሻዉን ባገኝ
ካንተ ህልውና ሚበልጥብኝ የለም
ካንተ ጋር መኖሬ መሄዴ ማደሬ
ለኔ እስትንፋሴ ነው ነህ ሁሉ ነገሬ

ትናትና መተሀራ ለአገልግሎት መንገድ የወጣ አገልጋይ ተገሏል!!አገልጋይ ሳምሶን ኢርሲዶ በአዳማ ቁጥር አንድ ሙሉ ወንጌል አገልጋይ የነበረ ሲሆን ወደ መተሀራ ለአገልግሎት በወጣበት በአካባቢው ...
18/03/2023

ትናትና መተሀራ ለአገልግሎት መንገድ የወጣ አገልጋይ ተገሏል!!

አገልጋይ ሳምሶን ኢርሲዶ በአዳማ ቁጥር አንድ ሙሉ ወንጌል አገልጋይ የነበረ ሲሆን ወደ መተሀራ ለአገልግሎት በወጣበት በአካባቢው በታጣቂዎች በተነሳ ቶክስ ወደ ጌታ ነብሱ ሄዳለች!! ሌላም ሁለት አገልጋዩት በሞት ተለይተውናል።

እያገለገሉ መሞት መታደል ነው! መፅናናት ለቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መንፈስ ቅዱስ ይስጣቸው!!
ትናትና መተሀራ ለአገልግሎት መንገድ የወጣ አገልጋይ ተገሏል!!

አገልጋይ ሳምሶን ኢርሲዶ በአዳማ ቁጥር አንድ ሙሉ ወንጌል አገልጋይ የነበረ ሲሆን ወደ መተሀራ ለአገልግሎት በወጣበት በአካባቢው በታጣቂዎች በተነሳ ቶክስ ወደ ጌታ ነብሱ ሄዳለች!! ሌላም ሁለት አገልጋዩት በሞት ተለይተውናል።

እያገለገሉ መሞት መታደል ነው! መፅናናት ለቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መንፈስ ቅዱስ ይስጣቸው!!

ቦረና!... ቦረና!... ቦረና!😭😭😭😭😭 ደጉ ወገኔ ከከብቶቹ ጋር በድርቅ እያለቀ የአሞራ ሲሳይ ሲሆን ..ያማል😢😢 እስኪ እንመካከር: እንፀልይ: የተጀመሩ የእርዳታ መንገዶች ካሉ እጃችንን እ...
25/02/2023

ቦረና!... ቦረና!... ቦረና!😭😭😭😭😭 ደጉ ወገኔ ከከብቶቹ ጋር በድርቅ እያለቀ የአሞራ ሲሳይ ሲሆን ..ያማል😢😢 እስኪ እንመካከር: እንፀልይ: የተጀመሩ የእርዳታ መንገዶች ካሉ እጃችንን እንዘርጋ 😢
ይህን ሰቆቃ መሰዳደቢያና የቃላት ጦርነት መግጠሚያ ማድረግ ከእኛ ይራቅ!!

ምን እናድርግ??????

“ይህን የምንለው እናንተ ተቸግራችሁ ሌሎች ይድላቸው ለማለት ሳይሆን፣ ሁላችሁም እኩል እንድትሆኑ ነው። በአሁኑ ጊዜ የእናንተ ትርፍ የእነርሱን ጕድለት ያሟላል፤ የእነርሱም ደግሞ በተራው የእናንተን ጕድለት ያሟላል፤ በዚህም ያላችሁን እኩል ትካፈላላችሁ። ይህም፣ “ብዙ የሰበሰበ አላተረፈም፤ ጥቂት የሰበሰበም አልጐደለበትም” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።”

‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭8‬:‭13‬-‭15‬ ‭NASV‬‬

ወተት ያጠጣ ህዝብ ውኃ እየለመነ ነው..😥😭
ቦረና አርብቶ አደር ነው፣ ሲጠማክ ቦረና ውኃ ሳይሆን ካለው በርካታ ላሞች እስክትጠግብ ወተት ያጠጣኻል፣ ይህ ወተት እንደ ውኃ የሚፈስበት አካባቢ ባለፉት አመታት ዝናብ ርቆት በተደጋጋሚ ለድርቅ እየተጋለጠ የሚወዷቸው የቤት እንሰሳት የሚበላ የሚጠጣ በማጣት እየሞቱ ነው። ህዝቡም ችግር ውስጥ ወድቋል ስንዴ ኤክስፖርት በሚደረግበት ሀገር ላይ ቦረና ተርቧል
#ቦረና



24/01/2023

“አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።”
— መዝሙር 57፥5

 !!!የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሲናካበር ትኩረተችንን ሀሣባችንን በምናየው ብልጭልጭ ሳይሆን የሰውን ልጅ እግዝአብሔር ለመስታረቅ ከሰመይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ለአለ...
27/12/2022

!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሲናካበር ትኩረተችንን ሀሣባችንን በምናየው ብልጭልጭ ሳይሆን የሰውን ልጅ እግዝአብሔር ለመስታረቅ ከሰመይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ለአለም መድሃኒት ሆደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ይሁን። ሌሎች ነገሮች ሁሉ የምያልፍ እና የምያለፉ ናቸዉ :: አይናችንን እናንሳ ኢየሱስን እናድንቅ :: እንደ ሰው ራሱን ዝቅ አድርጐ የሰውን ስጋ ለበሰ :: በከብቶች በረት ተወለደ ፥ ሰዎችን ከእግዝኣብሔር ጋር አስታረቀ ፥ እወነተኛ የዘላለም አበት ኢየሱስ የአለም መድሃንት እርሱ ነው :: ❤❤❤❤❤
ቀድሜል በላችሁ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

ህፃን ተወልደልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅናትም በጫንቃው ለይ ይሆናል ፣ ስሙም
❤ድንቅ መከር
❤ሀያል አምላክ
❤የዘለለም አባት
❤የሰላም አለቀ ተብሎ ይጠራል :: ገና በአል ስናካብር ትኩረታችንን ለጊዜ ደስታ ከምሰጡን ነገሮች ላይ ሳይሆን የህይወታችን ጌታ በሆነው ክርስቶስ ላይ እንድናደርግ እግዝአብሔር ይርዳን :: አሜን

Address

Addis
Addis Ababa

Telephone

+251940328107

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holly Christian worship and bible service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category