Kidist Selassie Benedictine Monastery

Kidist Selassie Benedictine Monastery This is our page of our Monastery in Ethiopia.

02/11/2023
02/11/2023

African delegates in the 16th Ordinary General Assembly of the Synod of Bishops
#ሲኖድ #አብረንእንጓዝ

Catholic Bishops’ Conference of Ethiopia

02/11/2023
28/10/2023
19/04/2023

⛪👏''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን👏⛪

⛪👏በአብይ ኃይል ወስልጣን👏⛪

⛪👏አሰሮ ለሰይጣን👏⛪

⛪👏አግእዞ ለአዳም👏⛪

⛪👏 ሰላም👏

⛪👏 እምይእዜሰ

🌹ኮነ 🌹

🌹 ፍሥሓ ወሰላም''🌹
🙏
🙏🌹🙏
🙏 🌹🙏
🙏 🌹🙏
🙏🌹🙏 🙏🌹🙏🙏🌹🙏
🙏 🌹🙏🙏🌹🙏 🙏🌹🙏
🙏 🌹🙏
🙏🌹🙏
🙏 🌹🙏
🙏🌹🙏
🙏🌹🙏
🙏🌹🙏
🙏

⛪🌹🌹 እንኳን ለብርሃን ትንሳኤው🌹🌹⛪

🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹 በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።🌹🌹

መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ

18/04/2023

መቃብሩ ባዶ ነው!!!
እንደተናገረው ተነስቷል!!!

5500 ዘመን ፍቅሩን ተርበን ጮኽን። አሁን በተራው በረሃብ ይጮኽ ዘንድ የመቃብርንና የሲዖልን ሆድ ባዶ አስቀረው። በምድርና በሰማይ ያላችሁ ሁሉ በዚች ዕለት ልባችሁን በደስታ አንደበታችሁን በእልልታ ሙሉ "ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ድል ነሥቷልና!!! "

አሁንም ዓይኖቻችን በናፍቆት ሰማያትን ያማትራሉ:: እንደ ተናገረ የተነሣው እርሱ እንደ ተናገረ ይመጣልና። አሜን የትንሣኤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና!!!

በትንሣኤው ብርሃን ለመኖር ያብቃን!"

እንኳን አደረሳችኹ አደረሰን❤ የአመት ሰው ይበለን!

Address

Keta
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidist Selassie Benedictine Monastery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share