Evangelical King's Dynamic international Church

Evangelical King's Dynamic international Church vision: To see authority of the word of God reigns over every sphere of life of all people. Pastor Dr.Teshome Ayele

10-12 Worship &Bible teaching.
9-15 Fasting prayer teaching.

15:30-17:30 bible teaching
call on 0911134937 any time for counciling and if you have any question about our ministries.

21/06/2021
15/05/2021

Being disciple of Jesus Christ is not simply being informed about his life and ministries. But imitating his life,teaching and ministries in order to get identified with him.

27/04/2021

ኢየሱስ በመስቀል ተሰቅሎ ሞተ

የኢየሱስ ፍፁም ሰው የመሆንና የሰውን ህይወት የመኖሩ ዓላማ ስለሰዎች ኃጥአት በመስቀል ላይ ተሰቅሎ በመሞት ዋጋ ለመክፈል ነው። ምንም የኖረው ቅዱስ ሕይወቱና ያስተማረው ትምህርቱ ምሳሌያችና ተስፋችን ቢሆንም ስለ እኛ ኃጥአት ተሰቅሎ መሞት ዋና ትኩረቱ ነበር።
አንዳንድ ሃይማኖቶች በተለይም አኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ከሳባት ምዕተ ዓመታት በኋላ የተነሱ እንደ እስላም ያሉ ከሰባት ምዕተ ዓመታት በኊላ የተጻፈ መጽሐፋቸውን እየጠቀሱ የኢየሱስን ተሰቅሎ መሞትን አምርረው በመካድ ላይ ቢመሰረቱም መፅሐፍ ቅዱስ በተለይም አዲስ ኪዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ተስቅሎ እንደሞተ በግልፅ ያስተምራል። ይህ የኢየሱስ ስቅለት በአራቱም ወንጌላት ተጠቅሶ እናገኘዋለን ።
1. (ማቴ. 27:35-37)
"ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥
በዚያም ተቀምጠው ይጠብቁት ነበር።
ይህ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል የክሱን ጽሕፈት ከራሱ በላይ አኖሩ"።
2. (ማር 15:24-26)
"ሰቀሉትም፥ ልብሱንም ማን ማን እንዲወስድ ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ።
በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ።
የክሱ ጽሕፈትም። የአይሁድ ንጉሥ የሚል ተጽፎ ነበር።"
3. (ሉቃስ 24:20)
"እርሱንም የካህናት አለቆችና መኳንንቶቻችን ለሞት ፍርድ እንዴት አሳልፈው እንደ ሰጡትና እንደ ሰቀሉት ነው።"
4.(ዮሐ 19:17-19)
ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ።
በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር ሌሎች ሁለት፥ አንዱን በዚህ አንዱን በዚያ ኢየሱስንምየሚል በመካከላቸው ሰቀሉ።
ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም። የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነበረ"።
በመሆኑም ስለ የኢየሱስ ሞት ስንነጋግር አራት መሠረታዊ እውነቶችን ላይ ትኩረት ማድርግ ይገባናል።
አንድ:- የኢየሱስ ተስቅሎ ነው የሞተው። በመፅሐፍ ቅዱስ ምስክርነት እና በታሪካዊ እውነታ ላይ ማተኮር
ሁለት:- ይህ የመስቀል ሞት ለኢየሱስ የሚገባው አልነበርም። ምንም የስራው ወንጀልም ሆነ ኃጥአት አልነበረበትም። አዲስ ኪዳን እርሱ ፃድቅ ሆኖ መከራውን ታግሶ ለኃጥአተኞች እንደሞተ ይመሰክራል (ዮሐ 4:8,46 ማቴ 26:ት9-60, 1ኛጴጥ 2:22, 2ኛ ቆር 5:21,1ኛ ዮሐ 3:5)
ሶስተኛ: - ኢየሱስ ከክርስቶስ በመስቀል ላይ አስጨናቂ የሞት ዓይነት የሆነውን ሞት ነው የተቀበለው። ይህንን አስጨናቂ የሞት መከራን ታግሶ የተቀበለው ለእኛ ሲል ነው(ኢሳ 53:4-5)
4:- ኢየሱስ እርሱ ፃድቅ ሳለ ሆኖ የእኛን ኃጥአት ስለተሸከመ አብ አባቱ ፊቱን ከርሱ ዞር አደርገ። በዚህም ኢየሱስ መንፈሳዊ ሞት ውስጥ አለፈ። ለዚህም ነው ኢየሱስስ ለምን ተውከኝ ብሎየጮሄው።
እግዚአብሔር ኢየሱስን ኃጥአት አደረገው (2 ቆር 5:21)።
ኢየሱስ ኃጥአት ሆኖ በመሞት ዋጋ የከፈለው ለሁላችን ስለሆነ በእምነት በመቀበል እንዳን
መጋቢ ዶ/ር ተሾመ አየለ

Address

Bole Harabsa
Addis Ababa
195/1080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Evangelical King's Dynamic international Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Evangelical King's Dynamic international Church:

Share