Aleph - አሌፍ

Aleph - አሌፍ የክብረ በዓላት ቃለ እግዚአብሔር (ዜማ/፣ ወረቦች) የሚቀርቡበት፣ ኦርቶዶክሳዊነት በስፋት የሚዳሰስበት አሌፍ ተዋሕዶ የፌስቡክ ገጽ፡፡

በዲያቆን እሱባለው ደምሴ የሚዘጋጅ ኦርቶዶክሳዊነት በስፋት የሚዳሰስበት አሌፍ ተዋሕዶ የፊት ገጽ፡፡

አሌፍ በዕብራይስጥ የፊደል ገበታ የመጀመሪያው ፊደል ሲሆን፤ አበው ቀደምት ፊደላት ነገረ እግዚአብሔርን እንዲያዘክሩን በማሰብ ለፊደላቱ ትርጉም ሲሰጡ አሌፍ ብሂል አሐዱ እግዚአብሔር በማለት ተርጉመውታል፡፡ ይህ የፊት ገጽም በአሐዱ እግዚብሔር ስለተ መሠረተችው ቀዳሚት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምንነጋገርበት መድረክ በመሆኑ አሌፍ ተሰኝቷል፡፡

05/04/2026

እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የአሌፍ ቤተሰቦች ?

ሥርዓተ ጸሎት ዘሰሙነ ሕማማትን በSoft Copy ከፈለጋችኹ፡ በሀገረ ስዊትዘርላንድ የምተገኘው የጄኔቫ ፀሐየ ጽደቅ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን እንዲህ አሰናድታልናለች፡፡ አስተያየት መስጫ (Comment box) ላይ በተቀመጠው ሊንክ አማካኝት ሰነዱን ማግኘት ትችላላችኹ

በዚህ ለደከሙልን የድካማቸውን ዋጋ የቤተ ክርስቲያን አምላክ እንዲከፍላቸው እያሰብናቸው እንድትጠቀሙበት በአክብሮት ጋብዘናችኋል፡፡

ይትባረክ እግዚአብሔር ዘሰመየ ሕማማተ ወልዱ ክብረ ወስብሐተ
🙏

Get more website visits

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aleph - አሌፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Aleph - አሌፍ:

Shortcuts

Share