Disciples of Jesus Christ Church

Disciples of Jesus Christ  Church Prophet DESALEGN The man of God when he talks about the power of God to prosper believers he really is unapologetic .

A humble man of God who declares that if God had chosen works rather than grace ,he would have not been worth His mercy .

14/08/2025

❤የምሽች ባርኮት❤

" 💐አታጉድል💐"
እግ/ር ከኛ ሚፈልገው ሁለንተናዊ ነገራችንን ነው../.ስጋ,ነፍስ,መንፈሳችን/ ነው ።እሄ ማለት የኛ ኑሮ,የኛ ቤት,የኛ ገንዘብ,የኛ የተባለውን ሁሉ ጌታ ይፈልገዋል .👉...ብዙ ሰዎች/ አማኞች /ጌታን ሲከተሉ አጉድለው ነው ሚከተሉት. ይህ ግን በጌታ ዘንድ ፀያፍ ነው። ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል እንደሚል.....ወገኖቼ ልባርካቹ ከጌታ ደስታ አትጉደሉ አሜን.. በተሠጠ ህይወት ጌታ ይባርካችሁ , ሁለንተናቹ ለጌታ የተሰጠ ይሁን, ልባቹ ባለበት መዝገባቹ በዚያ አለ እንደሚል ለሰማያዊ ቤት ያብቃቹ..
❤አንካሳ አምልኮ ❤አንካሳ ፀሎት❤አንካሳ ህይወት❤አንካሳ ትዳር
❤አንካሳ ስራ ❤አንካሳ አገልግሎት ከናንተ ላይ የተሰበረ ይሁን 🙏ያመነ አሜሜሜን ብሎ ይውሰድ።
👉አትጉደሉ ደግሞም አታጉሉ
(የሐዋ/ ሥራ ምዕ. 5)
1፤ ሐናንያም የተባለ አንድ ሰው ሰጲራ ከተባለች ከሚስቱ ጋር መሬት ሸጠ፥
2፤ ሚስቱም ደግሞ ስታውቅ ከሽያጩ አስቀረና እኩሌታውን አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው።

❤YouTube link❤
https://youtu.be/U1AI7_34OlQ?si=UPf800yf7eqzjYN

❤Telegraph link❤ https://t.me/Friends0916421936

31/05/2022

❤ Vibe singer ❤

24/05/2022

❤✍️ #👉ተከድኖ ይብሰል

"አገልጋይ ነኘ" ብሎ ቤቱ፥ ቤት ያልሆነ (ትዳሩ ያልጸና)፣ ልጅ ያልወጣለት፣ስለ ቤተሰብ መናገርና ማስተማር የሚከብደው
እና በቤተሰብ ጉዳይ ሕይወቱ ሲታይ "ውስጡን ለቄስ" የሆነ ሰው ሲያጋጥም ትልቅ ስብራት ነው።

ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ልጆቹን በእስራኤል ላይ ፈራጆች አድርጓቸው እንደ ነበርና እነርሱም በቤርሳቤህ ይፈርዱ እንደ ነበር፥መጽሐፍ ተናግሮ "ልጆቹም በመንገዱ አልሄዱም፥ ነገር ግን ረብ ለማግኘት ፈቀቅ አሉ፥ ጉቦም እየተቀበሉ ፍርድን ያጣምሙ ነበር።" ይላል (1 ሳሙ 8፡1-3)።

መጽሐፍም "ሰው ግን የራሱን ቤት እንዲያስተዳድር ባያውቅ፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃታል?" ሲል
ይጠይቃል(1 ጢሞ 3:5)። መልሱ ሲመስለኝ "እንደኛ ዘመን" ነዋ።እንደኛ ዘመን ማለት ምን ማለት ነው? "ውሾን ያነሳ ውሾ ይሁን።" ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን!!!

😂ድንጋይ ለራስ ስትል ጣፍጥ አሉ😂

@ ❤✍️Desu

በቀረው ጊዜ ወንጌል በምድራችን በታላቅ ኃይል በድንቅና በተአምራት ይመሰከራል፡፡ ኢትዬጰያ ህዝቦቷ መሪዎቿ በእግዚአብሄር ቃል የሚመሩ ይሆናሉ ጭንገፋ እየፀለይን ይመታል፡፡የጌታ መንፈስ በእኔ ...
20/05/2022

በቀረው ጊዜ ወንጌል በምድራችን በታላቅ ኃይል በድንቅና በተአምራት ይመሰከራል፡፡ ኢትዬጰያ ህዝቦቷ መሪዎቿ በእግዚአብሄር ቃል የሚመሩ ይሆናሉ ጭንገፋ እየፀለይን ይመታል፡፡

የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥
የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው
የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፡፡

አውጅ አውጅ አውጅ

ሐዋርያት 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።
⁶ ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።
⁷ ርኵሳን መናፍስት በታላቅ ድምፅ እየጮኹ ከብዙ ሰዎች ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤
⁸ በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️❤❤❤

❤✍️ # ትንሽ ብንደቅቅ ጥሩ ነው😂👉👂✍️መጽሐፍ "ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤" ይላል።(1 ሳሙ 2:10)።ሰው ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ይጣላል? ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በምን ምክ...
19/05/2022

❤✍️ # ትንሽ ብንደቅቅ ጥሩ ነው😂

👉👂✍️መጽሐፍ "ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤" ይላል።
(1 ሳሙ 2:10)።ሰው ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ይጣላል? ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በምን ምክንያትስ ሊጣላ ይችላል

መጽሐፍ መልሱን ሲናገር "ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤" ይላል (ሮሜ 8:7)። እንግዲህ ሥጋውያን የሆንን ሰዎች ለውድቀታችን፥ ለድቅቀታችን "እከሌ ነው፥ እነ እከሌ ናቸው"ብለን ምክንያት አንስጥ።ራሳችንን እንመልከት።

እግዚአብሔር ይሠብራል፤ እርሱ ያደቅቃል። "ለምን?" ተብሎ አይጠየቅም። እርሱ የሚሠራውን የሚያውቅ አምላክ ነው። ኧረ፥ተሠብረንም ሆነ ደቅቀን በተስተካከልን።እርሱ ለገዛ ልጁ ያልራራ አምላክ ነው"እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤" ተብሎ ተጽፏል (ኢሳ 53:10)።

እኛንማ😂😂 በደንብ ያድቅቀንና ይውጣልን። ገና መቼ ዘረኝነታችን መልክ ያዘ? ገና ዝና አልጠገብንም፤ ገና የስልጣን ጥማችን አልረካም፤ገና ብር እንደ እንጀራ አልጎሰጎስንም፤'ማበጣበጥ' ብለን ያቀድነውን መች ጨረስንና፤ በሁሉ ላይ የመሰልጠን አባዜአችን መች ዳር ደረሠ፤ ገና መቼ የተከታዮቻችን ቁጥር 1000000...ደረሰና። ጌታ ሆይ አልሰበር(አልደቅ) ብለናልና እባክህ አንድ በለን፥ ሰብረህ ጠግነን! (ሆሴ 6፡1)

መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

✍️❤ ......

16/05/2022

❤✍️ #ይትባረክ
❤👉👂I love this song

16/05/2022

✍️❤ tilahun
❤ #እሱን የጠበቀ ,የታገሰው ለክብር ነው

11/05/2022

✍️❤❤✍️ #በሌለክበት ጫጫታ
#በሌለህበተ ጭፈራ...

02/05/2022

✍️👉👂 # የዛሬው ቀን
#በሸገር 🤔 ይገርማል..

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251916421936

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Disciples of Jesus Christ Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Disciples of Jesus Christ Church:

Share