Agape

Agape Agape choir

24/08/2022
ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ ለተከታታይ 2 ወራት የሚቆይ ኮንፈረንስበንፋስልክ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
12/02/2022

ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ ለተከታታይ 2 ወራት የሚቆይ ኮንፈረንስ
በንፋስልክ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

29/07/2020

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”  — ኢሳይያስ 53፥5-በአሉ የሰላም የፍቅር እና የደ...
20/04/2020

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
-በአሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ ይሁንልህ/ሽ
-በዓሉ ፍቅሩን እያሰብክ/ሽ የምታሳልፈው/ፊው ይሁንልህ/ሽ

ነፍሴ ለመለመች || ኤፍሬም አለሙነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመችጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛልፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛልበሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያ...
10/02/2020

ነፍሴ ለመለመች || ኤፍሬም አለሙ

ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)

የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል

ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)

ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው
ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው
ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ
ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ

የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልዑል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል

ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)

ይኀው.... አምልኮ
ይኀው.....ዝማሬ
ይኀው....ጌታ
ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው
ሲያንስ ነው(x4)

ኦሆሆሆ....በደረቅ ምድር
ኦሆሆሆ....ውሃ በሌለው
ኦሆሆሆ....አንተን አግኝቼ ኦሆሆሆ....ተደስቻለው
ኦሆሆሆ....እረካው በቃ
ኦሆሆሆ....ቆረጠ ጥሜ
ኦሆሆሆ....ዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆ....በልምላሜ

ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)

🎼

Un forgotten
27/01/2020

Un forgotten

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911385987

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agape posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share