01/10/2022
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በ2014 10,704 ሰዎች ሐጅ ለማድረግ ተመዝግበው የነበረ ቢሆንም ፤ የስልጣን ጥመኛ ውሃቢያ ከ ብልፅግና ጋር ተመሳጥሮ የእስልምና አርካን የሆነው ሀጅ እንዳይደረግ እንቅፋት በመሆን 4000 ሁጃጆች ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄዳቸው ይታወሳል
የብልፅግናው መጅሊስ ይህን ባልን 48 ሰአት ውስጥ በባንክ ተቀምጦ የነበረን የሁጃጆችን ብር ማለትም 1,584,334,000(አንድ ቢሊየን አምስት መቶሰማኒያ አራት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ በር ) ለመመለስ ለወራት ከተሰቃየ በኋላ 1,430,383,395 (አንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ብር ) መመለሱን አስታውቋል
አሁንም ቀሪውን 153,950,605 (መቶ ሀምሳ ሶስት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሺህ ስድስት መቶ አምስት ብር ) በሬ እና መሬታቸውን ሸጠው ና ለ አመታት አጠራቅመው በይቱላህን ለመዘየር ብለው ያወጡትን ገንዘብ በአስቸኳይ አላህን ፈርታቹ መልሱላቸው
ሼር ይደረግ
ለሁሉም ኢስላማዊ ሚዲያዎች (ውሃቢያን አይወክልም)
ቢስሚላህ
በዚህ ዓመት 10,704 ሰዎች ሐጅ ለማድረግ ተመዝግበው የነበረ ቢሆንም ፤ በዶላር እጥረት ምክንያት 4000 ሁጃጆች ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄዳቸው ይታወሳል
በዶላር እጥረት አልነው እንጂ ችግሩ የነበረው የስልጣን ጥመኛ ውሃቢያ ከ ብልፅግና ጋር ተመሳጥሮ የእስልምና አርካን የሆነው ሀጅ እንዳይደረግ እንቅፋት የሆነበት ነበር
የሆነው ሆኖ ከዚህ በታች በፎቶው ላይ ስም ዝርዝራችሁ የተገለፃችሁ 130 ግለሰቦች እና ለሐጅ ከፍላችሁ ያልሄዳችሁ ገንዘባችሁ በከፈላችሁበት ባንክ በኩል በቀድሞው መጅሊስ ተመላሽ ተደርጓል ፤ የሌሎቹንም 6574 ማለትም 1,584,334,000 ብር ለመመለስ በዚሁ መልኩ ስማቸውን ለየባንኮቹ በማስተላለፍ ላይ ሳሉ ነው እንግዲህ መፈንቅለ መጅሊሱ የተካሄደው
አሁንም ቢሆን የ እነዚህ 6547 ሁጃጆች ብር ከዚህ ቀደም የሱማሌ ሁጃጆችን ብር የዘረፈው ከማል ሀሩን እና ኢብራሂም ቱፋ እጅ ነው የወደቀውና የመመለስ እድሉ ጠባብ ነው
ኢስላማዊ ሚዲያዎች ሀገር ውስጥ ያሉት በሬ እና መሬታቸውን ሸጠው በ ውጭ ሀገር የሚኖሩ ወንድምና እህቶች ለአመታት አጠራቅመው ቤተሰቦቻቸውን በይቱላህን ለማዘየር ብለው ያወጡት ገንዘብ ነው ና ሁጃጆቹን ባሉበት በመሄድ ቃለመጠየቅ በማድረግ እና ድምፃቸው ይሰማ ዘንድ ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን
ሐሪማ ቲቪ - Harima Tv
አስ-ሱና ቲቪ / As-Sunnah TV
ሚዛን ትዩብ "የሙስሊሙ እዉነተኛ ድምፅ"