Kingdom Vision- Faith Foundation Church

Kingdom Vision- Faith Foundation Church YOU ARE THE PART OF THE GOD KINGDOM!!! We enter the kingdom of GOD when we are born again, and we are then part of GOD Kingdom.

It is a relationship "born of the spirit" (John 3:5), and we have confident assurance that it is so because the Spirit bears witness with our spirits (Romans 8:16). Therefore, We impart if any man in GOD's kingdom both in heaven and earth that are willingly subject to the Lord and are in fellowship with Him. If you want to contact or visit us, you will find us
Every Sunday from 4:30- 6:30 @ Damu H

otel(In front of Bole Printing or around Bole Mega in front of Total Fuel Station)
Every Tuesday and Thursday From 11:30 1:30 @ Christian Center (Bole Olympia very close to Deluxe Furniture)

https://youtu.be/7X3oCihpauo
16/02/2023

https://youtu.be/7X3oCihpauo

PASTOR ALEX GETACHEW "ስላሴ ክፍል ሰባት " Amazing Teching Kingdom vision church 2015/2023!

ትክክለኛ ስኬት ለራስህ ሳይሆን ለሌላው መኖር ነው።   ሳሚ          በረጅም የአገልግሎት ዘመንህ የማውቅህ ወንድሜ አንተ ድንቅ  ሰው ካንተ የሚወጡ ጥበቦችህ ምክርህ ስለምታደርግልኝ መል...
04/02/2023

ትክክለኛ ስኬት ለራስህ ሳይሆን ለሌላው መኖር ነው። ሳሚ በረጅም የአገልግሎት ዘመንህ የማውቅህ ወንድሜ አንተ ድንቅ ሰው ካንተ የሚወጡ ጥበቦችህ ምክርህ ስለምታደርግልኝ መልካም ነገሮች አመሠግናለሁ ። ጓደኛዬ

29/01/2023
25/01/2023
እሁድ  የእብራውያን መፅሀፍ ጥናት ምዕራፍ አምስት ይቀጥላል
19/01/2023

እሁድ የእብራውያን መፅሀፍ ጥናት ምዕራፍ አምስት ይቀጥላል

ጥምቀት  መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነታው።                                           በመፅሀፍ  ቅዱሳችን 10  አይነት የጥምቀት አይነቶች እንዳሉ ያስተምረናል ከነዚህ አንዱ...
15/01/2023

ጥምቀት መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነታው። በመፅሀፍ ቅዱሳችን 10 አይነት የጥምቀት አይነቶች እንዳሉ ያስተምረናል ከነዚህ አንዱ ጌታችን በዮሀንስ እጅ በዮርዳኖስ የተጠመቀው የጥምቀት አይነት ሲሆን ይሀም የብሉይ ኪዳን መዝጊያ በሆነው ለአዲሱ ኪዳን መጀመሪያ እንዲሁ የህጉን ፍፃሜ ያደረገበት የጥምቀት አይነት ሲሆን በአዲስ ኪዳን እኛ የምንጠመቀው ልክ እንደ እየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ ለንስሀ የሚሆን የጥምቀቱ አይነት ሳይሆን ከእየሱስ ጋር አብረን እንደሞትን ከእርሱም ጋረም አብረን እንደተነሳን የምንመሠክርበት የጥምቀት አይነት እንጂ ቀን ጠብቀን የብሉዩን ኪዳን መዝጊያ የእየሱስን ጥምቀት እንድናከብር የሚነግረን መፅሀፍ ቅዱሳዊ በአል የለንም። እየሱስ ለምን ተጠመቀ በብሉይ ህግን ሲፈፅም እኛ ለምን እንጠመቃለን እየሱስ ለሀጥያታችን እንደሞተ እንደተነሳ በእምነት በጥምቀት የምንመሠክርበት ነው።

12/01/2023

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 17:30 - 19:30
Sunday 10:00 - 12:30

Telephone

+251 913 10 13 12

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kingdom Vision- Faith Foundation Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share